የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎችን መሰረት በማድረግ የሳምንቱን ምርጥ ቡድን እንዲህ አሰናድተናል። አሰላለፍ 4-3-3…
Continue Reading01 ውድድሮች
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት
ሁለተኛው ትኩረታችን የሚሆነው የጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች ይሆናሉ። 👉 ደምቆ የዋለው ክሌመንት ቦዬ ጋናዊው…
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት
በጨዋታ ሳምንቱ የታዘብናቸው ዓበይት ክለቦች ላይ ያተኮሩ ሀሳቦች እንደሚከተለው ይነበባሉ። 👉 ዕድለኛ ያልነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በጨዋታ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-1 አርባምንጭ ከተማ
የ19ኛ ሳምንት የመጨረሻ የምሽቱ ጨዋታ በአርባምንጭ ከተማ የበላይነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ…
ሪፖርት | አርባምንጭ ወደ 7ኛ ደረጃ ከፍ ብሏል
አርባምንጭ ከተማ በሀቢብ ከማል ድንቅ የመጀመሪያ አጋማሽ ጎል ባህር ዳር ከተማን 1-0 አሸንፏል። ባህር ዳር ከተማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ
የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ…
ሪፖርት | የወንድማገኝ ኃይሉ ብቸኛ ግብ ሀዋሳን አሸናፊ አድርጋለች
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ወልቂጤ ከተማን በመርታት ደረጃ እና ነጥቡን አሻሽሏል። ባሳለፍነው ሳምንት በሲዳማ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
የ19ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ነገ ሲቀጥሉ በቅድሚያ በሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ከቡድኖቹ ስብስብ…
Continue Reading
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ አርባ ምንጭ ከተማ
የ19ኛ ሳምንት የማሳረጊያ ጨዋታ ላይ ያተኮረው ዳሰሳችን እንደሚከተለው ተሰናድቷል። በዘንድሮ የውድድር ዓመት የመጀመሪያው የፎርፌ ውጤት ያገኘ…
Continue Reading
