ሰበታ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ ተቀምጦ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ማግኘቱ ታውቋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት አዳማ ከተማዎች ከከፍተኛ ሊጉ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅመዋል፡፡ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ኢትዮጵያ ቡና አንድ ተጫዋች በውሰት አግኝቷል

በከፍተኛ ሊግ ጥሩ የውድድር ጊዜ ያሳለፈውን ግዙፉን የተከላካይ አማካይ ተጫዋች ኢትዮጵያ ቡና በውሰት አገግኝቷል። ከቀናት በፊት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-2 ሀዋሳ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ ሁለተኛውን ዙር በድል በከፈተበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በዋንጫ ፉክክር ሩጫው ቀጥሏል

በምሽቱ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋርን 2-0 የረቱት ሀዋሳ ከተማዋች ነጥባቸውን 30 በማድረስ የሦስተኛ ደረጃቸውን አስጠብቀዋል። ተጋጣሚዎቹ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 ድሬዳዋ ከተማ

በጦና ንቦቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የ9 ሰዓቱ ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም –…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምረዋል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ድሬዳዋ ከተማን 1-0 በማሸነፍ በሦስት ነጥብ ልዩነት…

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] በመጀመሪያው ዙር የሊጉ ውድድር ጥቂት የግብ ማግባት ሙከራዎችን ያደረጉ ቀዳሚ ክለቦች የሚያደርጉትን…

ኢትዮጵያ መድን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጉን አረጋግጧል

የ2014 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ሲጠናቀቅ ከምድብ ሐ ኢትዮጵያ መድን ከስምንት አመታት በኋላ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…

ለገጣፎ ለገዳዲ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጓል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″] ለገጣፎ ለገዳዲ ሰንዳፋ በኬን መርታቱን ተከትሎ በ2015 የውድድር ዘመን ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ…