በፀሎት ልዑልሰገድ የከፍተኛ ሊጉ ተወዳዳሪ ገላን ከተማ አዲስ አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል፡፡ የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የአዲስ…
01 ውድድሮች
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ አሰልጣኝ ሲመርጥ በቀድሞ አሰልጣኙ ቅሬታ ቀርቦበታል
በቅርቡ የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቶ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ክፍሌ ቦልተናን አሰልጣኝ አድርጎ ሲመረጥ ከተወዳደሩ አሰልጣኞች መካከል ጉልላት…
ከፍተኛ ሊግ | ወልዲያ ስምንት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በቅርቡ አዲስ አሰልጣኝ የቀጠረው ወልዲያ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል፡፡ ከሊጉ ከወረደ በኃላ ያለፉትን ሦስት የውድድር…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችንም ውል አድሷል
ቡታጅራ ከተማ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአስራ ስድስት ነባሮችን ውል አራዝሟል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪ…
የፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች የሚደረጉባቸው ቀሪ ስታዲየሞች ታወቁ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013 የውድድር ዘመን የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች ከአዲስ አበባ በመቀጠል የሚደረጉባቸው ስታዲየሞች ተለይተው ታውቀዋል፡፡…
ከፍተኛ ሊግ | አቃቂ ቃሊቲ ዝውውሩን ተቀላቅሏል
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ቡድን ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ተሳታፊ የሆነው አቃቂ…
ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ ለገዳዲ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የአሰልጣኞቹን ውል በቅርቡ ያደሰው ለገጣፎ ለገዳዲ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ አካቷል፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በምድብ…
ከፍተኛ ሊግ | ኢኮሥኮ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በቅርቡ አሰልጣኝ የሾመው የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢኮሥኮ) አስራ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የሦስት ነባሮችን ውልም…
ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮጵያ መድን አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሯል፡፡ መድን የተሰረዘውን…
የፕሪምየር ሊጉ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት የሚደረግበት ቀን ታውቋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት በቀጣይ ሳምንት ይደረጋል። የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታኅሣሥ 3…