ቅዳሜ ጥር 16 ቀን 2012 FT’ ወላይታ ድቻ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ 75′ ቸርነት ጉግሳ –…
01 ውድድሮች
ሰበታ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ጥር 16 ቀን 2012 FT’ ሰበታ ከተማ 2-1 ሀዋሳ ከተማ 35′ ፍፁም ገብረማርያም 73′ አዲስ…
Continue Readingስሑል ሽረ ከ ጅማ አባ ጅፋር – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ጥር 16 ቀን 2012 FT’ ስሑል ሽረ 1-1 ጅማ አባ ጅፋር 46′ ዲዲዬ ለብሪ 44′…
Continue Readingምዓም አናብስት ወሳኙ ተጫዋቻቸውን በጉዳት አጥተዋል
የመቐለ 70 እንደርታው አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል በልምምድ ላይ በደረሰበት ጉዳት ከዛ ጨዋታ ውጪ ሆኗል። የባለፈው ውድድር…
ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
በዘጠነኛው ሳምንት የቅዳሜ መርሐ ግብር አካል የሆው የሰበታ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በአዲስ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ መቐለ 70 እንደርታ
የጦና ንቦች የሊጉን መሪ የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከአስከፊ የውጤት ጉዞ በኋላ ባለፈው ሳምንት ወሳኝ የሜዳ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን ዳኞችን በሚመለከት መልዕክት አስተላለፈ
ከተመሠረተበት ቅርብ ጊዜነት አንፃር በርካታ እንቅስቃሴ እያደረገ የሚገኘው የሚገኘው የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን የውድድር ዳኞችን አስመልክቶ…
ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ጅማ አባጅፋር
ስሑል ሽረዎች ጅማ አባጅፋርን በትግራይ ስቴድየም የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በድንቅ ወቅታዊ አቋም ላይ የሚገኙት እና…
Continue Readingየአዳማ ከተማ እንቆቅልሽ አልተፈታም
በሜዳም ከሜዳም ውጭ በተደራራቢ ችግር ውስጥ የሚገኘው እና መፍትሔ ሊያገኝ ያልቻለው የአዳማ ከተማ ጉዳይ መነጋገሪያ መሆኑን…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዝውውር የሚከፈትበት ቀን ታውቋል
የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን አጋማሽ የተጫዋቾች ዝውውር የሚከፈትበት ቀን ተለይቶ ታውቋል። የፕሪምየር…