በአዳማ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል በኦሰይ ማውሊ እና ሙጂብ ቃሲም ግቦች ታግዞ ድሬዳዋን 2-0…
01 ውድድሮች
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና
ዛሬ በአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለሜዳው አዳማ ከተማ በተስፋዬ ነጋሽ እንዲሁም የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ሀዲያ ሆሳዕና በሄኖክ…
አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል
በአዳማ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2-0 መርታት ችሏል። በመጀመሪያው አጋማሽ…
አአ ከተማ ዋንጫ | ባህር ዳር ከተማ ድል አድርጓል
በ14ኛው የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በማማዱ ሲዲቤ ብቸኛ ግብ ወልቂጤን በመርታት የመጀመሪያውን ሶስት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር
በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ያደረገው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለ ሜዳው አዳማ ከተማ በሱሌይማን ሰሚድ እና ኃይሌ እሸቱ…
አዳማ ዋንጫ | አስተናጋጁ ክለብ ጅማን አሸንፏል
በመክፈቻው ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ከእረፍት መልስ ተነቃቅቶ የቀረበው አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 2-0 ማሸነፍ ችሏል። እምብዛም…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ
የአዳማ ከተማ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻው ፋሲል በእሴይ ማዊሊ ሁለት እና በሙጂብ ቃሲም አንድ…
አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ውድድሩን በድል ጀምሯል
3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀዋሳ 3-1 መርታት ችሏል ፤…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በኅዳር ወር መጨረሻ እንዲጀምር…
ከፍተኛ ሊግ | ባቱ ከተማ የአሰልጣኙን ውል ሲራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
የ2011 የአንደኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ወደ ከፍተኛ ሊግ ያደገው ባቱ ከተማ የክለቡን ዋና እና ረዳት አሰልጣኝ…