ስሑል ሽረዎች በኤልያስ አህመድ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲን በማሸነፍ ወሳኝ ሥስት ነጥብ አሳክተዋል። ስሑል ሽረዎች…
01 ውድድሮች
ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የጨዋታ ሳምንት መክፈቻ በነበረው መርሃግብር አዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል። አዳማ ከተማ…
ቢንያም ጌታቸው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
ከቀናት በፊት ከሻምፕዮኖቹ ጋር በስምምነት የተለያየው አጥቂው ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ ለመቀላቀል ተስማምቷል። አንድ ዓመት ተኩል…
መረጃዎች | 74ኛ የጨዋታ ቀን
የመጀመርያው ዙር መገባደኛ የሆነው 19ኛው ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀምራል፤ በወራጅ ቀጠናው የሚገኙ ሦስት ቡድኖች ዙሩን…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ጣፋጭ ድል ተጎናጽፈዋል
የአንዋር ሙራድ ድንቅ ግብ ዐፄዎቹን አሸናፊ ስታደርግ መድንም ከተከታታይ ስድስት ድሎች በኋላ ሽንፈት ገጥሞታል። ኢትዮጵያ መድኖች…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ሀዋሳ ከተማን 2ለ0 በመርታት ደረጃቸውን ማሻሻል ችለዋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ17ኛው ጨዋታ ሳምንት…
ሪፖርት | አዝናኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ግማሽ ደርዘን ጎሎች የተቆጠሩበት እና በድራማዊ ክስተቶች የታጀበው የአዞዎቹ እና የነብሮቹ ጨዋታ 3ለ3 ተቋጭቷል። አርባምንጭ ከተማዎች…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ወላይታ ድቻዎች በካርሎስ ዳምጠው ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን 1ለ0 በማሸነፍ ወደ ድል ሲመለሱ ምዓም አናብስት…
የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ሳምንታት በየትኛው ከተማ እንደሚካሄድ ታውቋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀጣይ የሁለተኛው ዙር የመጀመሪያዎቹ የጨዋታ ሳምንታት ጨዋታዎች በየትኛው ከተማ እንደሚካሄድ የሊጉ አክሲዮን ማኀበር…

