ሪፖርት | ወልዋሎ ወደ ሊጉ መሪነት የመለሰውን ድል ኢትዮጵያ ቡና ላይ አስመዝግቧል

በ5ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሊጉ አናት ላይ የገኙ የነበሩ ክለቦችን ያገናኘው ጨዋታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በሜዳው የመጀመሪያውን ድል አስመዘገበ

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል አንዱ የነበረው የአዳማ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በኤፍሬም…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ ቅዳሜ ህዳር 23 ቀን 2010 FT አውስኮድ 0-1 አአ ከተማ – 44′ ሙሁጅር መኪ…

Continue Reading

​ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዕለተ እሁድ በወልድያ ፣ በአርባምንጭ እና በሶዶ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል።…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገና ከነገ በስትያ ቀጥለው ይደረጋሉ። ነገ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መከከልም ዓዲግራት…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

ነገ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ከሚስተናገዱ ጨዋታዎች መሀከል አዳማ ላይ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን የሚያስተናግድበት…

Continue Reading

ወልዲያ በሌላ አጣብቂኝ ውስጥ ይገኛል

ወልዲያ እግርኳስ ክለብ በአስተዳደራዊ ችግር ምክንያት በሊጉ በተረጋጋ ሁኔታ መጓዝ እየተሳነው ይገኛል። ወልድያ ከከፍተኛ ሊግ ወደ…

ባህርዳር ከተማ እና አውስኮድ የዚህ ሳምንት ጨዋታቸውን ጎንደር ላይ ያደርጋሉ

በከፍተኛ ሊጉ የሚካፈሉት ሁለቱ የባህርዳር ክለቦች የሆኑት ባህርዳር ከተማ እና አማራ ውሃ ስራ (አውስኮድ) የምድቡ 3ኛ…

​ኮስታዲን ፓፒች ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ወደ አዲግራት አልተጓዙም

የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ኮስታዲን ፓፒች በቤተሰብ ጉዳይ ምክንያት ኢትዮጵያ ቡና ከወልዋሎ የሚያደርገውን ጨዋታ እንደማይመሩ ታውቋል። ፓፒች…

​ጅማ አባጅፋር ከሲዳማ ቡና ጋር የሚያደርገው ጨዋታ አዳማ ላይ ይካሄዳል

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በፕሪምየር ሊጉ በአንደኛ ሳምንት ጅማ አባጅፋር ከ ሀዋሳ ከተማ በመደረጉት ጨዋታ በተከሰተው የስፖርታዊ…