ሪፖርት | ለረጅም ደቂቃዎች ተቋርጦ በቀጠለው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ደቡብ ፖሊስን አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ለ35 ደቂቃዎች ተቋርጦ የነበረው የደቡብ ፖሊስ እና ሲዳማ ቡና…

ሪፖርት | ወልዋሎ ባህርዳር ከተማን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በሬችሞንድ አዶንጎ ብቸኛ ግብ ባህር ዳር ከተማን በማሸነፍ ከሽንፈት እና ተከታታይ የአቻ ውጤቶች…

ሪፖርት | ሳላዲን ሰዒድ ለጊዮርጊስ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አስገኝቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ወደ ድሬዳዋ ያቀናው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሳላዲን ሰዒድ በ86ኛው ደቂቃ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሜዳው ደደቢትን አሸንፏል 

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ጎንደር ዐፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማ ደደቢትን አስተናግዶ…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ጅማ አባ ጅፋር በሜዳው ተሸንፎ ወደ ምድብ ድልድል የመግባት እድሉን አጥብቧል

በቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የሞሮኮው ሀሳኒያ አጋዲርን ያስተናገደው…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ 1-1 ደቡብ ፖሊስ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት አዲስ አዳጊዎቹ እና በወራጅ ቀጠናው የሚገኙት ስሑል ሽረ እና ደቡብ ፖሊስን…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ዓ/ዩ አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት በተቃውሞ በታጀበው ጨዋታ  ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ  ከወልዋሎ ጋር ተገናኝቶ ነጥብ…

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን ባስተናገደበት የዛሬው የ10ኛ ሳምንት ጨዋታ በአቡብከር ነስሩ ጎል ሲመራ ቢቆይም መሀመድ ናስር…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ሦስተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው አዳማ ከተማ 1-0 በማሸነፍ ሶስተኛ ተከታታይ ድሉን…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በግብ ተንበሽብሾ ወደ ሠንጠረዡ አናት ተጠግቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስረኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ መከላከያን ገጥሞ 5-1 በማሸነፍ ወደ…