በትግራይ ዋንጫ መቐለ እና ድሬዳዋ ወደ ፍፃሜ አልፈዋል

በትግራይ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ድሬዳዋ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ ወደ ፍፃሜ ማለፍ ችለዋል። 7፡30…

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አራተኛ ቀን ጨዋታዎች አባ ጅፋር እና ባህር ዳር አሸንፈዋል

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ምድብ ለ ዛሬ ሁለት ጨዋታወች በአዲስ አበባ ስታዲየም ተደርገው ጅማ አባጅፋር ወላይታ…

ካሜሩን 2019 | ዋልያዎቹ በሜዳቸው ነጥብ ጥለዋል

ለ2019 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ ከኬንያ፣ ጋና እና ሴራሊዮን ጋር የተደለደሉት ዋሊያዎቹ ዛሬ የምድብ ሶስተኛ ጨዋታቸውን…

በትግራይ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወልዋሎ እና መቐለ ድል አስመዝግበዋል

ቅዳሜ የተጀመረው የትግራይ ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ወልዋሎ እና መቐለ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል። 8:00 ላይ ወልዋሎ እና ሽረ…

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ውሎ ባህር ዳር እና ፋሲል አሸንፈዋል

በአዲስ አበባ ከተማ  እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ሁለተኛ…

የትግራይ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል 

በትግራይ ዋንጫ የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ደደቢት እና መቐለ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸው አሸንፈዋል። ደደቢት 1-0 ወልዋሎ ዓ.ዩ በትግራይ…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመጀመሪያ ቀን ውሎ

13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ የምድብ አንድ ጨዋታዎች ሲጀምር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | መከላከያ የ2010 የኢትዮጵያ ዋንጫ ቻምፒዮን!

የ2010 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከላከያ ያደረጉህ ጨዋታ መደበኛው ክፍለ…

ኢትዮጵያ ዋንጫ | መከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፍፃሜ አልፈዋል

በኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ለፍፃሜ ለማለፍ  በተደረገ ጨዋታ መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 በመርታት ለተከታታይ አራተኛ ጊዜ ለፍፃሜ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ| ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜው አልፏል

በ2010 መጠናቀቅ የነበረበት የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ወደ ዘንድሮው ዓመት ተሸጋግሮ ዛሬ መደረግ ሲጀምር በውድድር ዓመቱ…