ወላይታ ድቻዎች በሁለተኛው አጋማሽ አብነት ደምሴ ባስቆጠራት ብቸኛ የግንባር ግብ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1ለ0 በመርታት ተከታታይ ሙሉ…
ሪፖርት
ሪፖርት | ፋሲል እና ባህር ዳርን ያገናኘው ተጠባቂ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በሳምንቱ ተጠባቂ የነበረው የዐፄዎቹ እና የጣና ሞገዶቹ የደርቢ ጨዋታ 0-0 በሆነ ውጤት ተቋጭቷል። በኢዮብ ሰንደቁ ፋሲል…
ሪፖርት | አህመድ ሁሴን በደመቀበት ጨዋታ አዞዎቹ ተከታታይ ድልን አሳክተዋል
አርባምንጭ ከተማዎች ከመመራት ተነስተው በአህመድ ሁሴን ሦስት ግቦች ታግዘው አዳማ ከተማን 3-1 ማሸነፍ ችለዋል። (በኢዮብ ሰንደቁ)…
ሪፖርት | ሐይቆቹ ምዓም አናብስቶቹን ረምርመዋል
ሰባት ጎሎች እና ሦስት የፍፁም ቅጣት ምቶችን ባስመለከተን ጨዋታ መቐለ 70 እንደርታ በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ…
ሪፖርት | አዲሱ ፈራሚ ለንግድ ባንክ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን አስገኝቷል
ከዕረፍት መልስ ተቀይሮ በገባው አዲሱ ፈራሚያቸው ዘላለም አበበ ጎል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስሑል ሽረን 1ለ0 በመርታት…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ተለያይተዋል
በመጀመሪያዎቹ አምስት ደቂቃዎች የተቆጠሩ ግቦች ለሲዳማ ቡና እና ለሀዲያ ሆሳዕና አንድ አንድ ነጥብ አጋርተዋል። ሲዳማ ቡና…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
ኮንኮኒ ሀፊዝ ከቀናቶች በኋላም ያስቆጠረው ጎል ኢትዮጵያ ቡና 1ለ0 በሆነ ውጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክን እንዲረታ አስችሎታል። ሁለተኛውን…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በጎል ፌሽታ ታጅበው ፈረሰኞቹን አሸንፈዋል
ባህርዳር ከተማዎች በወንድወሰን በለጠ ሦስት ጎሎች ታግዘው ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ የ4ለ1 ድል ተቀዳጅተዋል። ሳምንቱን የሚያሳርገው እና…
ሪፖርት | ዓድዋን በማሰብ የተጀመረው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
በጎል ሙከራዎች ያልታጀበው የድሬዳዋ ከተማ እና መቻል ጨዋታ 0ለ0 ተቋጭቷል። ዓድዋን በሚዘክሩ ሁነቶች የጀመረው የዕለቱ ቀዳሚ…
ሪፖርት | አዞዎቹ በአዲሱ ፈራሚያቸው ጎል ዐፄዎቹ ረተዋል
ጎል ያስቆጠረላቸውን አጥቂ በቀይ በማጣታቸው ለ75 ደቂቃዎች በጎዶሎ ተጫዋች ለመጫወት የተገደዱት አርባምንጭ ከተማዎች ፋሲል ከነማን 1ለ0…

