“ፋሲልን የሚመስል ቡድን ለማየት በመቻሌ ደስተኛ ነኝ” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ለዋንጫ የምንጫወት ከሆነ እያንዳንዱን ጨዋታ ማሸነፍ…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል
የበረከት ግዛው ብቸኛ ግብ ከሳምንታት ጥበቃ በኋላ ፋሲል እና ድልን አስታርቃለች። ሲዳማ ቡናዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-3 መቻል
”በሕይወቴ ለአቻ በፍጹም አስቤ አላውቅም” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ”የውጤቱ መስፋት እንቅስቃሴውን ይገልጻል ብዬ አላስብም።” አሰልጣኝ በረከት…
መረጃዎች | 35ኛ የጨዋታ ቀን
በ9ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ…
ሪፖርት| ጦሩ መሪነቱን ያጠናከረበት ድል አስመዝግቧል
ሽመልስ በቀለ ሁለት ግቦችን ባስቆጠረበት ጨዋታ መቻል አርባ ምንጭ ከተማን ረቷል። አዞዎቹ ወልዋሎን ካሸነፈው ስብስብ አንዱዓለም…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-1 ኢትዮጵያ ቡና
”በአሸናፊነት ውስጥ ስህተቶች ፤ በተሸናፊነት ውስጥ ጥንካሬዎች ይኖራሉ።” አሰልጣኝ አብዲ ቡሊ ”ለኢትዮጵያ ቡና መጫወት እና ለሌላ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብን አሳክቷል
የዕለቱ ቀዳሚ በነበረው ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩ ጎሎች አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 2ለ1 በመርታት ወሳኝ ድልን…
መረጃዎች | 34ኛ የጨዋታ ቀን
የ9ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን በተከታዩ መሰናዷችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
“በዚህ ሃይ ኢንቴንሲቲ ጨዋታ እንደዚህ መጫወታቸው ደስ ብሎኛል።” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ “አንድ ነጥብ ይዘህ መመለስ ቀላል…
ሪፖርት | ኤሌክትሪክ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል
ጥሩ ፉክክር እና በርከት ያሉ ሙከራዎች የተደረጉበት ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከመቻል ጋር አቻ…

