“የጌታነህ ወደ ጎል መቅረብ ግን የበለጠ ቡድኑን የሚያነሳሳ ነው” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “ማሻሻል ያለብንን ነገሮች እያሻሻልን…
ፕሪምየር ሊግ

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ወደ ድል ተመልሷል
ዐፄዎቹ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ሦስት ግቦች ድሬዳዋ ከተማን 3-0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ድሬዳዋ እና ፋሲል…

መረጃዎች| 36ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚካሄዱ የዘጠነኛው ሳምንት ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ድሬዳዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ብርቱካናማዎቹና…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-1 መቻል
“ጠንካራ ጨዋታ ስለነበር ፣ እነርሱም የመከላከል ሂደታቸው ጠንካራ ስለሆነ በውጤቱ ዕኩል ለዕኩል ወጥተናል” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቻል አቻ ተለያይተዋል
በፈረሠኞቹ እና በጦሩ መካከል የተደረገው የምሽቱ ተጠባቂ ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። በምሽቱ ተጠባቂ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሻሸመኔ ከተማ 0-0 ባህር ዳር ከተማ
“ዛሬ ፍፁም ተፈላሚ ነበርን” አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ “በየሁለት ደቂቃው እየተኙ የጨዋታውን ስሜት የጨዋታውን ግለት ይገሉት ነበር”…

ሪፖርት | ሻሸመኔ እና ባህር ዳር ነጥብ ተጋርተዋል
በሻሸመኔ ከተማ እና በባህር ዳር ከተማ መካከል የተደረገው የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር 0-0 ተጠናቋል። ቡድኖቹ በሊጉ የ8ኛ…

መረጃዎች | 35ኛ የጨዋታ ቀን
በዘጠነኛው የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎቹ በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። ሻሸመኔ ከተማ ከባህር…

ሀምበርቾ በዛሬው ዕለት በይፋ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል
ከአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ ጋር በስምምነት የተለያየው ሀምበርቾ የሹሙት ውሳኔዎችን ሲያስተላልፍ በቀጣይ በማን እንደሚመራም ታውቋል። በፕሪምየር ሊጉ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
“በተጋጣሚያችን እንቅስቃሴ ልክ ነው እኛም ተዘጋጅተን የመጣነው” አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ “በጥድፊያ ከዚህ በፊትም አላገባንም አሁንም የሚመጣ…