ብዙም የጎል ሙከራዎችን ያላስመለከተን ቀዝቃዛው ጨዋታ በአዳማ ከተማ አሸነፊነት ተጠናቋል። ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡናን የረቱት ሀዋሳዎች…
ፕሪምየር ሊግ
ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን ከለገጣፎ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል ሸምቷል
ኢትዮጵያ መድን አብሮት ወደ ሊጉ ያደገውን ለገጣፎ ለገዳዲ 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ባሳለፍነው ሳምንት አርባምንጭ ከተማን…
መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን
የሦስተኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ ዕለት ጨዋታዎች ነገ ቀጥለው የሚካሄዱ ሲሆን እኛም ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን በተከታዩ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የጎል ፌሽታቸውን ቀጥለዋል
ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስን ያገናኘው የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በፈረሰኞቹ 5-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። በሁለተኛው ሳምንት በሀዲያ…
ሪፖርት | በሦስት ደቂቃዎች ልዩነት የተቆጠሩ ሁለት ግቦች ድቻ እና ኤሌክትሪክን አቻ አለያይተዋል
ወላይታ ድቻ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠሩት አንድ አንድ ጎል አንድ ነጥብ ተጋርተው ወጥተዋል። ፋሲል…
ሪፖርት | አዞዎቹ የመጀመርያ ድላቸውን ሲያሳኩ መቻል ተከታታይ ሽንፈት አስተናግዷል
3ኛው የሊጉ የጨዋታ ሳምንት ዛሬ ሲጀምር አርባምንጭ ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች መቻልን 2-1 ረቷል። ከሽንፈት…
ሦስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታን የተመለከተ መረጃ
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ ጅማሯቸውን ሲያደርጉ የጨዋታ ሳምንቱ የመክፈቻ ጨዋታ የሆነው የመቻል…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ2ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በተስተካካይ መርሐ-ግብር ከተያዘው የወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ውጪ በተደረጉ የ2ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች ላይ…
Continue Reading
ሪፖርት | ኃይቆቹ ቡናማዎቹን በመርታት የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሦስት ነጥብ አግኝተዋል
በካፍ ኮፌዴሬሽን ጨዋታ ምክንያት ተገፍቶ ዛሬ የተካሄደው ተጠባቂ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል። ቡናማዎቹ ከወላይታ ድቻ…

