ዛሬ ማምሻውን የሚደረገው ጨዋታ በሱፐር ስፖርት የመተላለፉ ነገር ከምን እንደደረሰ ለማጣራት ባደረግነው ጥረት ተከታዩን መረጃ አግኝተናል።…
ፕሪምየር ሊግ
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
በሊጉ የእስካሁኑ ቆይታ የመጀመሪያ በሚሆነውን የምሽት ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በዘንድሮው የውድድር ዓመት ከተደረጉ ጨዋታዎች…
ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የድሬ ቆይታ የሚጀመርበትን ጨዋታ በዳሰሳችን ተመልክተነዋል። በመጀመሪያው ዙር በርከት ያሉ ግቦችን ካስመለከቱን…
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የየካቲት ወር የሶከር ኢትዮጵያ ምርጦች
አብዛኛው የጨዋታ ሳምንታቱ በወርሀ የካቲት ላይ ያረፈው የባህር ዳር ከተማውን የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቆይታ…
የእርስዎ የየካቲት ወር የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ምርጦችን ይምረጡ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስት የጨዋታ ሳምንታት በሦስተኛዋ አስተናጋጅ ከተማ ባህር ዳር ተከናውነው መጋቢት 3 መጠናቀቃቸው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 4-0 ማላዊ
በዋልያዎቹ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ – ኢትዮጵያ ስለጨዋታው የወዳጅነት…
ዋልያዎቹ የወዳጅነት ጨዋታቸውን በሰፊ ልዩነት አሸንፈዋል
በባህር ዳር ዓለምአቀፍ ስታድየም የማላዊ አቻውን በወዳጅነት ጨዋታ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 4-0 ማሸነፍ ችሏል። የኢትዮጵያ…
“ብዙም የተለወጠ ነገር አላየሁም” – ጋቶች ፓኖም
ከኢትዮጵያ ውጭ የዓመታት ቆይታ በኃላ ወደ ሀገሩ በመመለስ በወላይታ ድቻ ጥሩ ጅማሮ እያሳየ የሚገኘው ጋቶች ፓኖም…
የሊግ ካምፓኒው በቀጣይዋ አዘጋጅ ከተማ ዙርያ ውሳኔ አሳለፈ
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በቀጣይ በምታስተናግደው ድሬዳዋ ከተማ ዙርያ ዛሬ ባደረገው ስብሰባ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል። ቦሌ በሚገኘው አዲሱ…
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ16ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በባህር ዳር የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በመመስረት ሶከር ኢትዮጵያ ተከታዩን ስብስብ በሳምንቱ ምርጥ ቡድን ውስጥ አካታለች።…
Continue Reading
