የትግራይ ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ወላይታ ድቻ ደደቢትን ሁለት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸንፏል። አሰልቺ እንቅስቃሴ የታየበት እና…
ፕሪምየር ሊግ
ትግራይ ዋንጫ | ስሑል ሽረ እና ሶሎዳ ዓድዋ ነጥብ ተጋርተዋል
የትግራይ ዋንጫ ዛሬም በአንድ ጨዋታ ሲቀጥል በምድብ ሁለት የሚገኙትን ስሑል ሽረ እና ሶሎዳ ዓድዋን ያገናኘው ጨዋታ…
ትግራይ ዋንጫ | የመቐለ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የትግራይ ዋንጫ ሁለተኛ መርሃግብር የነበረውና በመቐለ እና በወላይታ ድቻ መካከል የተደረገው ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት…
ትግራይ ዋንጫ| አክሱም ከተማ የምድቡን መሪ የሆነበትን ድል አስመዝግቧል
የትግራይ ዋንጫ ዛሬ ሲጀምር በደደቢት እና አክሱም ከተማ መካከል የተካሄደው የመክፈቻ ጨዋታ በአክሱም ከተማ 3-2 አሸናፊነት…
አአ ከተማ ዋንጫ | ተጠባቂው ጨዋታ በሰበታ ከተማ የበላይነት ተጠናቋል
በሁለተኛው ቀን የአዲስ አበባ ከተማ ተጠባቂ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን 1ለ0 ረቷል፡፡ ከዚህ ቀደም ባልተለመደ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ
በአዳማ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል በኦሰይ ማውሊ እና ሙጂብ ቃሲም ግቦች ታግዞ ድሬዳዋን 2-0…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-1 ሀዲያ ሆሳዕና
ዛሬ በአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለሜዳው አዳማ ከተማ በተስፋዬ ነጋሽ እንዲሁም የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው ሀዲያ ሆሳዕና በሄኖክ…
አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል
በአዳማ ከተማ ዋንጫ የዛሬ ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን 2-0 መርታት ችሏል። በመጀመሪያው አጋማሽ…
አአ ከተማ ዋንጫ | ባህር ዳር ከተማ ድል አድርጓል
በ14ኛው የአዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ በማማዱ ሲዲቤ ብቸኛ ግብ ወልቂጤን በመርታት የመጀመሪያውን ሶስት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር
በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ያደረገው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ባለ ሜዳው አዳማ ከተማ በሱሌይማን ሰሚድ እና ኃይሌ እሸቱ…