የውድድር ኮሚቴ አዲስ በዘረጋው ሥርዓት መሠረት ከቅጣት አስቀድሞ በዕርምት ሊያስተካክሉ ይገባቸዋል ካላቸው የክለብ አመራሮች ጋር በትናትናው…
ፕሪምየር ሊግ
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ እና አቃቂ ቃሊቲ አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂደው አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እና…
የአሰልጣኞች አስተያየት| መቐለ 70 እንደርታ 1-0 ወልዋሎ
በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። “ጨዋታውን…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በምዓም አናብስት አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የአምስተኛው ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የነበረው የመቐለ 70 እንደርታ እና ወልዋሎ ጨዋታን መቐለ በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ብቸኛ…
ሀዲያ ሆሳዕና አንድ ተጫዋች የውሃ ሽታ ሆኖበታል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት አዲስ አዳጊው ሀዲያ ሆሳዕናን የተቀላቀለው መሐመድ ናስር ላለፉት ሁለት ሳምንታት ከቡድኑ የልምምድና የጨዋታ…
“በዚህ ወሳኝ ጨዋታ ላይ 50ኛ ጎል በማስቆጠሬ በጣም ደስ ብሎኛል” አማኑኤል ገብረሚካኤል
አማኑኤል ገ/ሚካኤል በመቐለ 70 እንደርታ ማልያ ስላስቆጠረው 50ኛ ጎል ይናገራል። በ2009 ከሰሜን ሸዋ ደብረብርሀን ወደ መቐለ…
መቐለ 70 እንደርታ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ ታኅሳስ 20 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ 1-0 ወልዋሎ 24′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል – ቅያሪዎች…
Continue Readingሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ረፋድ ላይ በተደረገው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቐለ እና አዳማ አንድ ለአንድ አቻ ተለያይተዋል። ማራኪ ጨዋታ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ማሊያዊውን ተጫዋች አሰናበተ
ፈረሰኞቹ በክረምቱ ቡድኑን ከተቀላቀለው ማሊያዊ አጥቂ አቱሳይ ኒዮንዶ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ ከሚገኙ አራት…
ከፍተኛ ሊግ ለ | ነቀምቴ ወደ መሪነት ሲሸጋገር መከላከያ፣ ጅማ፣ ቤንች ማጂ እና ካፋ ቡና የመጀመርያ ድላቸውን አሳክተዋል
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀዋል። ነቀምቴ ላይ ነቀምቴ…