በ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የመጀመሪያ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ሰበታ ከተማ መከላከያን በመርታት በመጪው እሁድ የሚደረገው…
ፕሪምየር ሊግ
“ከእኛ የሚጠበቀው የያዝነውን ነገር ይዘን መሞት ነው” ይሁን እንደሻው
ከሁለት ዓመት ከመንፈቅ በኋላ ዳግመኛ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለት በሁለት ተከታታይ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች…
“የመጀመሪያ የብሔራዊ ቡድን ጎሌን ኮትዲቯር ላይ በማስቆጠሬ እጅግ ደስተኛ ነኝ” ሱራፌል ዳኛቸው
ዛሬ በዋና ብሄራዊ ቡድን ደረጃ የመጀመሪያ ጎል ያስቆጠረው ሱራፌል ዳኛቸው ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።…
“የኮትዲቯርን ቡድን እንደጠበቅነው አላገኘነውም” አስቻለው ታመነ
በአሰልጣኝ አብርሃም መብራቱ የአሰልጣኝነት ዘመን በርከት ያሉ ጨዋታዎችን ያደረገው እና በዛሬው ጨዋታ ጥሩ የተንቀሳቀሰው አስቻለው ታመነ…
“የዛሬው ውጤት አንድ ደረጃ ወደ አፍሪካ ዋንጫ የተጠጋንበት ነው” ሽመልስ በቀለ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ጠንካራዋ አይቮሪኮስትን 2-1 ካሸነፈች በኋላ አምበሉ ሽመልስ…
“የምድቡን ከባድ ቡድን ማሸነፋችን በራሱ ትልቅ የሞራል ስንቅ ነው የሚሆነን” አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ
ኢትዮጵያ በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታድየም ለ2021 የካሜሩኑ አፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታ ኮትዲቯርን 2-1 ካሸነፈች…
ሪፖርት | ዋሊያዎቹ ዝሆኖቹን አጋደሙ
ለ2021 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ የሚገኙት ዋሊያዎቹ ኮትዲቯርን በሜዳቸው ከጨዋታ ብልጫ ጋር አሸንፈዋል።…
የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚደረግበት ቀን ታውቋል
በመቐለ 70 እንድርታ እና በፋሲል ከነማ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ታውቋል። በ2011…
አአ ከተማ ዋንጫ | ኢትዮጵያ ቡና በግማሽ ፍፃሜው ጊዮርጊስን ይገጥማል
ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያለግብ አቻ ቢለያይም ሰበታ ከተማን ተከትሎ ወደ ግማሽ ፍፃሜው መሸጋገር ችሏል።…
አአ ከተማ ዋንጫ | ሰበታ ከተማ የምድብ ሁለት የበላይ ሆኖ አጠናቀቀ
በምድብ ሁለት የመጨረሻ የጨዋታ ዕለት በ8 ሰዓት ወልዋሎን ከሰበታ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በሁለተኛው አጋማሽ ተሻሽለው የገቡት…