ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወልዋሎን በማሸነፍ ዓመቱን በሁለተኝነት አጠናቋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛው ሳምንት በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የነበረው ሲዳማ ቡና ወልዋሎን በመርታት ሊጉን በሁለተኝነት አጠናቋል፡፡…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ሲጠቃለል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2011 የውድድር ዘመን መደበኛ ጨዋታዎች ዛሬ ፍፃሜያቸውን ሲያገኙ መቐለ 70 እንደርታ በታሪክ ለመጀመርያ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ሰኔ 30 ቀን 2011 FT’ ስሑል ሽረ 1-1 ፋሲል ከነማ [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] 66′…

Continue Reading

ሪፖርት | ሀዋሳ ደደቢትን በሰፊ ግብ በመርታት ዓመቱን በድል አጠናቋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር የ30ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሳምንት ደደቢትን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 5-2 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድል አስመዝግቦ…

ወላይታ ድቻ ሦስተኛ የውድድር ዘመኑ ፎርፌ አግኝቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች ከ4:00 ጀምሮ መደረግ ሲጀምሩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለጨዋታ ባለመቅረቡ ወላይታ ድቻ…

የዓምናው የፕሪምየር ሊግ “ዋንጫ” የት እንደሚገኝ ያውቃሉ?

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮው የውድድር ዘመን በአወዛጋቢው ሁናቴዎች ታጅቦ ወደ መገባደጀው ላይ እንገኛለን።  ሊጉ የሀገሪቱ ከፍተኛው…

በወቅታዊው የእግርኳስ ሁኔታ “ተስፋ ቆርጫለው” ያለው ደቡብ ፖሊስ ሊፈርስ ይሆን ?

ባሳለፍነው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ቻምፒዮን በመሆን ከስምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ መመለስ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ይደረጋሉ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች የ2011 የውድድር ዘመኑን ይቋጫል። ካለፈለት ዓመታት በከፋ መልኩ በውዝግቦች እየተተራመሰ…

ደቡብ ፖሊስ እና መከላከያ በሽረው ጨዋታ ዙሪያ ቅሬታቸውን አሰምተዋል

ትናንት ወደ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መውረዳቸውን ያረጋገጡት ደቡብ ፖሊስ እና መከላከያ በሽረ እና ወልዋሎ ጨዋታ ዙሪያ…

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ደቡብ ፖሊስ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና

ሀዋሳ ላይ ደቡብ ፖሊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ከተለያዩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለሶከር…