ከቀደሙት ዓመታት አንፃር በተለየ መዘግየት ያሳየው የ2016 የዓመቱ ኮከቦች የሽልማት መርሃግብር መች ይካሄዳል ስትል ሶከር ኢትዮጵያ…
ፕሪምየር ሊግ

ሲዳማ ቡና አራት ተጫዋቾችን ከተስፋ ቡድኑ አሳድጓል
በዝውውር መስኮቱ የነቃ ተሳትፎን እያደረጉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች አሁን ደግሞ ፊታቸውን ወደ ተስፋ ቡድናቸው በማዞር አራት…

አሠልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ?
“በእኔ እይታ አቻ ይገባናል” አሠልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌበ2025 በሞሮኮ አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በማጣርያው የመጀመሪያ የምድብ…

የዋልያዎቹ እና የታይፋ ኮከቦቹ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
ምሮኮ በ2025 ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በምድብ 8 ተደልድለው የሚገኙትን ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያን ያገናኘው መርሐግብር 0ለ0…

ምዓም አናብስቶቹ ተጨማሪ ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል
በዝውውር መስኮቱ ከዚህ ቀደም ሁለት ግብ ጠባቂዎችን ያስፈረሙት መቐለ 70 እንደርታዎች አሁን ደግሞ ሦስተኛ ግብ ጠባቂያቸውን…

ወልቂጤ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
አዲሱ የወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ሶሬሳ ካሚል ረዳታቸውን አሳውቀዋል። ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ዝግጅታቸውን በሀዋሳ…

ዐፄዎቹ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች አንድ የውጪ ዜጋን ጨምሮ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ…

አርባምንጭ ከተማ ሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
ዳግም ወደ ሊጉ ያደገው አርባምንጭ ከተማ ናይጄሪያዊ እና ዩጋንዳዊ ተጫዋቾች ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማምቷል። በአሠልጣኝ በረከት…

ስሑል ሽረ ካሜሩናዊ ግብ ጠባቂ ለማስፈርም ተስማማ
የቀድሞ የአሻንቲ ኮቶኮ ግብ ጠባቂ የስሑል ሽረ አስራ አምስተኛ ፈራሚ ለመሆን ከስምምነት ደርሷል። ከሳምንታት በፊት አላዛር…

የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊያቀና ነው
ከሁለት ቡድኖች ጋር የሊጉን ዋንጫ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊጓዝ ነው። ከቅዱስ ጊዮርጊስ…