ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ለማሊው ጨዋታ ዝግጅቱን ነገ ይጀምሯል

በማዳጋስካር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ለሚካሄደው የአፍሪካ ከ17 አመት በታች ዋንጫ ግብጽን በድምር ውጤት 5-2 በመርታት ወደ ተከታዩ…

የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የምድብ ድልድል ወጣ

በሴካፋ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ የሚካሄደው የ2016 የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነኗል፡፡ ከመስከረም 1-10 ቀን…

ዩጋንዳ 2016፡ አሰልጣኝ መሰረት ማኒ ስብስባቸውን ወደ 24 ቀንሰዋል

በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ በሚካሄደው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮዽያ ሴቶች ብሄራዊ…

“በአዲሱ ክለቤ ጥሩ የውድድር ዘመን እንደማሳልፍ ተስፋ አደርጋለሁ” ኡመድ ኡኩሪ

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ ባሳለፍነው ቅዳሜ የግብፁ ኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢን በነፃ ዝውውር ተቀላቅሏል፡፡ ኡመድ ለካይሮው…

ኮፓ ኮካኮላ ፡ በ3ኛ ቀን ውሎ አማራ ፣ ደቡብ ፣ ኦሮምያ እና ቤኒሻንጉል ድል ቀንቷቸዋል

የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር በቢሾፍቱ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ 1 የወንዶች እና 4 የሴቶች…

Oumed Okuri Joins El-Entag El-Harby

Egyptian top tier side El-Entag El-Harby have completed the signing of Ethiopian international Omued Okuri on…

Continue Reading

ኡመድ ኡኩሪ ለግብፁ ኤንታግ ኤል ሃርቢ ፈርሟል

የቀድሞ የመከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት መስመር ተሰላፊ ኡመድ ኡኩሪ ለግብፅ ፕሪምየር ሊጉ ክለብ ኤል ኤንታግ…

​ኮፓ ኮካ ኮላ ዛሬ በይፋ ሲከፈት የወንዶቹ ውድድርም ተጀምሯል

የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች የማጠቃለያ ውድድር የመክፈቻ ስነስርአት ዛሬ ረፋድ ተካሂዷል፡፡ 3 የወንዶች ጨዋታዎችም…

የኢትዮዽያ ብሄራዊ ቡድን ዝግጅት. . .

ሽመልስ በቀለ ልምምድ ጀምሯል የፔትሮጄቱ አማካይ ሽመልስ በቀለ ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር ዛሬ የመጀመርያ ልምምዱን የሰራ ሲሆን…

በይድነቃቸው ተሰማ መታሰብያ ከ15 አመት በታች ውድድር ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀሉ ቡድኖች ተለይተዋል

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ለ11ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ መታሰቢያ ከ15 አመት በታች ውድድር ወደ…