የኢትዮዽያ ብሄራዊ ቡድን በሀዋሳ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል

ጋቦን ለምታስተናግደው የ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የመጨረሻ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታውን ከሲሸልስ ጋር የሚያደርገው የኢትዮዽያ ብሄራዊ ቡድን…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ አል አሃሊ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል

በቻምፒየንስ ሊጉ ትላንት በተደረገ ብቸኛ ጨዋታ ዜስኮ ዩናይትድ አል አሃሊን ከሜዳው ውጪ ነጥብ አስጥሏል፡፡ ውጤቱ አል…

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ ፉስ ራባት እና ኤቷል ደ ሳህል ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል

በኦሬንጅ ካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ ፉስ ራባት እና ኤቷል ደ ሳህል ከምድብ ሁለት ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፉበትን…

EFF Named Mesert Manni as Lucy Coach

The Ethiopian Football Federation has appointed Mesert Manni as Ethiopian women national side head coach. The…

Continue Reading

የዳሽን ቢራ ህልውና ጉዳይ በቀጣዩ ሳምንት ይለይለታል

የዳሽን ቢራ ስፖርት ክለብ እንደ ክለብ የመቀጠሉ ወይም የመፍረሱ ጉዳይ በቅርቡ በሚጠራ ጋዜጣዊ መግለጫ ቁርጡ ይለያል…

ጋቦን 2017፡ ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የኬፕ ቬርድ እና ሊቢያን ጨዋታ ይመራሉ

በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ የመጨረሻ ጨዋታ በምድብ 6 የሚገኙት ኬፕ ቬርድ እና ሊቢያ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንዲዳኙ…

መሰረት ማኒ ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ተመረጡ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በመስከረም ወር 2009 ለሚጀመረው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅት አሰልጣኝ መሰረት ማኒን ለመሾም ከውሳኔ…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ አል አሃሊ እና ዜስኮ ዛሬ ይጫወታሉ

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ አምስተኛ ጨዋታ አል አሃሊ ዜስኮ ዩናይትድን ሱዌዝ ላይ ያስተናግዳል፡፡ በምድብ አንድ የሚገኙት…

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ ኤቷል ደ ሳህል እና ፉስ ራባት ወደ ግማሽ ፍፃሜ ለመግባት ይጫወታሉ

የኦሬንጅ ካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የምድብ አምስተኛ መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራሉ፡፡ በምድብ ሁለት የሚገኙት…

ጋቦን 2017፡ ኢትዮጵያ ከ ሲሸልስ ነሀሴ 27 ይካሄዳል

ጋቦን ለምታስተናግደው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች በነሃሴ ወር መጨረሻ ይገባደዳሉ፡፡ ለአፍሪካ ዋንጫው የማለፍ…