በቴዎድሮስ ታደሰ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ተሳታፊ የሆነው ጅማ አባ ቡና የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲፈፅም የነባሮችን…
ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል
ዋልያዎቹ ለሚሳቱፉበት የቻን ውድድር ለ42 ተጫዋቾች ጥሪ መደረጉን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል። በአሰልጣኝ ወበቱ አባተ የሚመራው…
Continue Reading
የአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት እና ሀዲያ ሆሳዕና ጉዳይ ውሳኔ ተሰጥቶበታል
በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን ኮሚቴ ተይዞ የነበረው የሀዲያ ሆሳዕና እና አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ጉዳይ ውሳኔ ተላልፎበታል።…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ነጥብ ሲጥል ንግድ ባንክ እና አርባምንጭ ወሳኝ ድል አስመዝግበዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ3ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ሀዋሳ ከተማ መሪነቱን የሚያጠናክርበት…

አማኑኤል ዩሐንስ ቀጣይ ጨዋታዎች ያመልጡታል
የኢትዮጵያ ቡናው አንበል አማኑኤል ዩሐንስ በተወሰኑ ጨዋታዎች ለቡድኑ ግልጋሎት እንደማይሰጥ ታውቋል። ከተስፋ ቡድን አንስቶ ያለፉትን ስድስት…

ሙጂብ ቃሲም ቀጣይ ጨዋታዎች ያመልጡታል
የሀዋሳ ከተማ አጥቂ ሙጂብ ቃሲም በተወሰኑ ጨዋታዎች ግልጋሎት እንደማይሰጥ ታውቋል። ባለንበት ዓመት ሀዋሳ ከተማን በመቀላቀል በዘጠኝ…

በሀዋሳ ከተማ እና ወንድማገኝ ኃይሉ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ዕልባት አግኝቷል
ያለፉትን ሳምንታት በኃይቆቹ ቤት መነጋገሪያ የነበረው የወንድማገኝ ኃይሉ ጉዳይ መቋጫ ማግኘቱ ታውቋል። ሀዋሳ ከተማ እና ተጫዋች…

ፋሲል አስማማው ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል
በትናቱ አመሻሽ ጨዋታ ከበድ ያለ ጉዳት ያስተናገደው የባህር ዳር ከተማው አጥቂ ፋሲል አስማማው ለሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ…

ከፍተኛ ሊግ | ጂንካ ከተማ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
ወደ ከፍተኛ ሊጉ ዳግም ተመልሶ የመሳተፍ ዕድልን ያገኘው ጂንካ ከተማ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስራ ስምንት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-0 ለገጣፎ ለገዳዲ
👉”ሙሉ ስብስባችን ሲኖር ደግሞ ከዚህም የተሻለ ማድረግ እንችላለን” ኃይሉ ነጋሽ 👉 “ሁለተኛ አጋማሽ ላይ ትኩረት እያጣን…