በደረጃ ሠንጠረዡ ግርጌ እና አናት ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ያደረጉት ጨዋታ በሊጉ መሪ…
ዜና
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረው ጨዋታ ላይ የተደረጉ የአሰላለፍ ለውጦች ይህንን ይመስላሉ። አዳማ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ ጋር ነጥብ…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
በነገ ምሽቱ ጨዋታ ዙሪያ የሚያተኩረው ዳሰሳችን ይህንን ይመስላል። በነገው ዕለት የሚከናወነው የሮድዋ ደርቢ ጠንከር ያለ ፉክክርን…
ከ17 ዓመት በታች ውድድሮች በክልሎች እየተደረጉ ይገኛል
በሐምሌ ወር መጀመሪያ በሀዋሳ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው ከ17 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተሳታፊ የሚሆኑ ክለቦችን…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ
የነገውን ቀዳሚ ጨዋታ በዳሰሳችን ለመመልከት ሞክረናል። በሰንጠረዡ አናት እና ግርጌ የሚገኙት ቡድኖችን የሚያገናኛው ጨዋታ ውጤት ለሁለቱም…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
ያለግብ ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት ሀሳባቸውን አካፍለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ – ሀዲያ ሆሳዕና…
ሪፖርት | ሆሳዕና እና ድሬዳዋ ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሃያ አንደኛ ሳምንት በሁለተኛ ደረጃ ፉክክር እና ባለመውረድ ትንቅንቅ ውስጥ የሚገኙት ሆሳዕና…
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/hadiya-hossana-diredawa-ketema-2021-04-26/” width=”100%” height=”2000″]
ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ላይ ድሬዳዋ እና ሆሳዕና ይዘዋቸው የሚገቡት አሰላለፍ ታውቋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከፋሲል ነጥብ ከተጋራበት…

