የጨዋታ ዘይቤዎች… ኤክሌክቲካዊ እግር ኳስ (በሚኒሊክ መርዕድ)

(በአሰፋ ካሣዬ ግብዣ የተፃፈ) ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ቡድን በተለያዩ ዘመናት በሀገር ዉስጥ ዉድድር…

“ሻንጣዬ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ሄደ፤ እኔ ግን ተመለስኩ” የሥዩም ተስፋዬ አይረሴ አጋጣሚ

ባለፈው ሳምንት የሥዩም ተስፋዬን የሱዳን ትውስታ አቅርበንላቹ ነበር። አሁን ደግሞ ተከላካዩ በተጫዋችነቱ የመጀመርያ ዓመታት የገጠመው ያልተጠበቀ…

ስለ ዐቢይ ሃይማኖት (አስቴር) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

የንግድ ባንክ ምልክት ተደርጎ የሚቆጠረው እና ሰው በሰው የመያዝ የመከላከል መንገድ በሚተገበርበት በዚያ ዘመን አጥቂዎችን በተገቢ…

የዳኞች ገፅ | የጥንካሬ ተምሳሌቱ ቦጋለ አበራ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከጀመረበት ከ1990 ጀምሮ እስካሁን ለሃያ ሁለት ዓመታት በማጫወት በጥንካሬ መዝለቅ የቻለው የቀድሞ ኢንተርናሽናል…

“ጠቅላይ ሚንስቴር ዐቢይ ዓለሜን (ሠርጌን) ዓለም አደረገልኝ” የቀድሞ ተጫዋች ዐቢይ ተሰማ

በቢሾፍቱ ከተማ የጋብቻ ሥነ ስርዓቱን በፎቶ ፕሮግራም እያጀበ ባለበት ቅፅበት የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…

የሴቶች ገፅ | ወርቃማዋ እንስት ሽታዬ ሲሳይ

በቡድን ስኬት እና በግል ክብሮች ባንፀባረቀው የእግር ኳስ ህይወቷ ከትምህርት ቤት ተነስታ እስከ ብሔራዊ ቡድን የዘለቀችው…

ይህንን ያውቁ ኖራል? (፬) | የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች…

በተከታታይ 3 ሳምንታት ስለኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ክለቦች እውነታዎችን ስናነሳ ቆይተናል። ዛሬም ሊጉ እና ክለቦችን የተመለከተውን…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብስባ አደረገ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ ሰኔ 10/2012 ዓ.ም በዙም ቴክኖሎጂ በመታገዝ የቪዲዮ…

“የዘመኑ ከዋክብት ገጽ” ከከነዓን ማርክነህ ጋር..

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካሉት ድንቅ አማካዮች አንዱ ነው። ጥሩ የኳስ ክህሎት፣ ግዙፍ ተክለ ሰውነት እና ቀልጣፋ…

የኢትዮጵያውያን አሰልጣኞች ከፊፋ ጋር ዛሬ ረፋድ በዙም አማካኝነት የቪዲዮ ኮንፍረንስ አደረጉ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከፊፋ ጋር በመነጋገር ዛሬ ረፋድ ላይ በርከት ያሉ አሰልጣኞች የተካፈሉበት ውይይት በዙም (Zoom)…