በሙከራዎች የታጀበ አዝናኝ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ ምዓም አናብስትን 2ለ1 ረተዋል። ምዓም አናብስት እና ብርቱካናማዎቹ ያገናኘው…
ፕሪምየር ሊግ
አቤል ያለው በይፋ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል
በቅርቡ ከፈረሰኞቹ ጋር የተለያየው አቤል ያለው ለሊጉ መሪ ፊርማውን አኑሯል። የቀድሞ አቃቂ ቃሊት ፣ ደደቢት፣ ቅዱስ…
ፈረሰኞቹ ከአማካያቸው ጋር ተለያይተዋል
ለአንድ ዓመት ከስድስት ወር በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ ያደረገው አማካይ ከቡድኑ ጋር ተለያይቷል። በወቅታዊ የፋይናንስ ቀውስ ውስጥ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
22ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…
ሪፖርት| ሲዳማ ቡና ድል ሲቀዳጅ ተከታዩ ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ጥሏል
በአዳማ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 ሲረታ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል ቀንቷቸዋል
ሀዋሳ ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ቡናማዎች ጣና ሞገዶችን 2-0 ሲያሸንፉ ኢትዮ ኤሌክትሪኮች አርባ ምንጭ ከተማን 4 -1…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ22ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች
22ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐ-ግብሮች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…
ሪፖርት| መቻል እና ወልዋሎ ድል አድርገዋል
በአዳማ በተካሄዱ ጨዋታዎች መቻል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ሁለት ለባዶ ሲያሸንፍ ወልዋሎ ሽረ ምድረ ገነትን አንድ ለባዶ…
ሪፖርት | በሀዋሳ የተካሄዱ የዕለቱ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል
በሳምንቱ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ነገሌ አርሲ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ ሸገር ከተማ እና…
ሱራፌል ዳኛቸው ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት ተቃርቧል
ከአንድ ዓመት ከዘጠኝ ወር የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰው አማካይ ወደ ሊጉ ተመልሷል። በአዳማ…

