የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደሚያገኙ በተነገሩት ከ12ኛ ሣምንት ጀምሮ የሚደረጉ የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች ላይ የማይተላለፉ አራት ጨዋታዎች…
ፕሪምየር ሊግ

አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ የሦስት ወር ዕግድ ተላለፈባቸው
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን አሳልፏል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ጥር 10…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 1-0 ሞሮኮ(1-2 ድምር ውጤት)
👉”እኔ ማሰልጠን ነው ስራዬ እንደዚህ አይነት አሉባልታዎች ላይ ብዙም ትኩረት አላደርግም። 👉”እንግዲህ አንተ ያየህበት መንገድ ይለያል…

ታዳጊ ሉሲዎቹ ከዓለም ዋንጫ ውጪ ሆነዋል
ሞሮኮን የገጠመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በተደረገው የመልስ ጨዋታ 1ለ0 ማሸነፍ ቢችልም…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ | የ11ኛ ሳምንት ምርጥ 11
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ11ኛ ሳምንት ከተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ነጥረው የወጡ ተጫዋቾችን በ4-3-3 አደራደር በምርጥ ስብስብ እንዲህ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
“ያሰብነውን ነገር ማሳካት አልቻልንም” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ “በጣም ጠንካራ ቡድን ነው ያለን” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በሣምንቱ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በፈረሰኞቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
በሳምንቱ መቋጫ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአማኑኤል ኤርቦ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1-0 በመርታት ወደ ድል ተመልሷል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀምበርቾ 0-3 ሻሸመኔ ከተማ
“የዛሬው ጠንካራ ጎናችን የማሸነፍ ፍላጎታችን ነበር” አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ “በብዙ መልክ ተጎድተናል” አሰልጣኝ መላኩ ከበደ ሻሸመኔ…

ሪፖርት | ሻሸመኔ ከተማ ከድል ጋር ታርቋል
በደረጃ ሰንጠረዡ መጨረሻ ለይ የሚገኙትን ክለቦች ባገናኘው ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ ሀምበርቾን 3-0 በሆነ ውጤት በመርታት ከአስር…

መረጃዎች| 45ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ አንደኛው ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ ይገባደዳሉ። የሣምንቱን ትልቅ ጨዋታ ጨምሮ እስካሁን ድረስ ድል…