ምዓም አናብስት አማካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል

በጣና ሞገዶቹ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለመቀላቀል ተቃርቧል። ለ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን ለማጠናቀር በእንቅስቃሴ…

ሦስቱም ክለቦች የሚጠበቅባቸው የቅጣት ገንዘብ ፈፅመዋል

የሊጉ ሦስት ክለቦች ለፈፀሙት የህግ ጥሰት የሚጠበቅባቸውን የቅጣት ክፍያ መፈፀማቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር…

የሴካፋ ካጋሜ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ

በሴካፋ ካጋሜ ካፕ ኢትዮጵያን ወክሎ እንደሚሳተፍ የሚጠበቀው ኢትዮጵያን ቡና ምድቡን አውቋል። የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር…

ሲዳማ ቡና የተጫዋቹን ውል ለማራዘም ተስማማ

የመስመር ተከላካዩ በአሳዳጊው ክለብ ለተጨማሪ ሁለት አመት ለመቆየት ተስማማ። አራት አመታትን በሲዳማ ቡና ቆይታ ያደረገው ደግፌ…

ሽረ ምድረገነት አማካዩን አስፈረመ

ባለፉት ዓመታት በመቻል ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ ሽረ ምድረ ገነት አመራ። አሰልጣኝ ዳኒኤል ፀሐዬን በዋና አሰልጣኝነት…

ሽረ ምድረገነት ወደ ዝውውሩ ገብቷል

ሽረ ምድረገነት በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ፈራሚዎቹን  አግኝቷል። ቀደም ብሎ አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐየን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሮ እስካሁን…

ምዓም አናብስት የፊት መስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል

በስሑል ሽረ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። በ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን ለማጠናከር…

ስሑል ሽረ የስያሜ ለውጥ አድርጓል

ከዚህ ቀደም “ስሑል ሽረ እግርኳስ ክለብ” በሚል ስያሜ ይታወቅ የነበረው ክለብ ከዚህ በኋላ በሌላ ስያሜ እንደሚጠራ ለሶከር…

ወልዋሎዎች የሦስት ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማሙ

ቢጫዎቹ የወጣት ተጫዋቾቹን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል። አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን ቀጥረው ፍሬው ሰለሞን፣ በየነ ባንጃው፣ ኢብራሂም መሐመድ…

ሲዳማ ቡና የግብ ዘቡን ውል አራዝሟል

በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዝመዋል። ለ2018 የውድደር ዘመን ቅድመ ዝግጅታቸውን ለመጀመር…