የሀይቆቹ ፊታ አውራሪ ዓሊ ሱሌይማን እና የምዓም አናብስቱ የግብ ዘብ ሶፎንያስ ሰይፈ ደምቀው የዋሉበት ጨዋታ በአቻ…
ፕሪምየር ሊግ

መረጃዎች | 39ኛ የጨዋታ ቀን
ጉዟቸውን ለማቃናት ድሎችን ማስመዝገብ የሚጠበቅባቸው ከሰንጠረዡ አጋማሽ በታች የተቀመጡትን ክለቦች የሚያገናኙትን የነገ ተጠባቂ መርሐግብሮች እንደሚከተለው ዳስሰናቸዋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
👉 “ከጨዋታ ጨዋታ ቡድናችን ላይ እድገት እያየን ነው።” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው 👉 “ዓምና ከነበረን ነገር አንፃር…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ባህር ዳር ከተማ ከአስደናቂ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ጋር የዓምናውን ሻምፒዩን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-0 አርባምንጭ ከተማ
ኢትዮጵያ ቡና ከሳምንታት ጥበቃ በኋላ ከድል የታረቀበት ጨዋታ መጠናቀቅን ተከትሎ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብን አሳክተዋል
ኢትዮጵያ ቡናዎች በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ጎሎች አርባምንጭ ከተማን 2ለ0 በመርታት ወደ ድል ተመልሰዋል። ቡናማዎቹ ባለፈው የጨዋታ…

መረጃዎች | 38ኛ የጨዋታ ቀን
በ10ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ በሁለት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 4-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በግቦች ከተንበሸበሸው የምሽቱ መርሐግብር ፍፃሜ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ…

ሪፖርት | በጎል ፌሽታ የደመቀው ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተቋጭቷል
በማራኪ እንቅስቃሴዎች ታጅቦ ሰባት ጎሎች የተቆጠሩበት የመቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በጦሩ የ4ለ3 ድል አድራጊነት ፍፃሜውን…