ከሠራተኞቹ መውጣት በኋላ ሊጉ በምን ዓይነት መልክ ይቀጥላል? ወልቂጤ ከተማዎች የክለብ ላይሰንሲንግ ፍቃድ ለማግኘት ሟሟላት የሚጠበቅባቸውን…
ፕሪምየር ሊግ

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በተጨማሪ ደቂቃ በተገኘች ግብ ነጥብ ተጋርቷል
በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያ በነበረው የረፋድ ጨዋታ ስሁል ሽረዎች በእጃቸው ገብቶ የነበረውን ሙሉ ሦስት ነጥብ በመጨረሻ ደቂቃ…

ሪፖርት| ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የመዲናይቱን አንጋፋ ክለቦች ያገናኘው የምሽቱ መርሃግብር በአቻ ውጤት ተገባዷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች አዲስ ፈራሚዎቹ ዳንላድ ኢብራሂም፣ ኮንኮኒ…

መረጃዎች | 7ኛ የጨዋታ ቀን
የሁለተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሦስት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን በተከታዩ ጽሑፍ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሀዋሳ ከተማ ከ ስሑል…

ሪፖርት | ፋሲል እና መቐለ ነጥብ ተጋርተዋል
ከአራት ዓመታት በኋላ በሊጉ ዳግም የተገናኙት ፋሲል እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ፋሲል…

ሪፖርት | ደካማ ፉክክር የተደረገበት ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
የሊጉ የሁለተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ በኢትዮጵያ መድን እና አርባምንጭ ከተማ መካከል ተከናውኖ 0ለ0 ተጠናቋል። በመጀመሪያው ሳምንት…

የወልቂጤ ከተማ ሰሞነኛ ጉዳይ መጨረሻው ምን ይሆን?
ከክለብ ላይሰንሲንግ ጋር በተያያዘ ሰሞነኛ መነጋገርያ የሆኑት ሠራተኞቹ መጨረሻቸው ምን ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል? ለ2017 የውድድር ዘመን…

እያሱ ታምሩ የቀድሞ ክለቡን ተቀላቅሏል
የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬው ኢትዮጵያ ቡና የመስመር አጥቂ እና ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹን ዳግም አግኝቷል። የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

መረጃዎች | 5ኛ የጨዋታ ቀን
ሁለተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። በነገው ዕለት ጨዋታውን የማያከናውን ከሆነ…