ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ድንቅ ብቃቱን ማሳየት የቻለው ታዳጊ በጣና ሞገዶቹ ቤት ለመቆየት ተስማምቷል። ከባህር ዳር ተስፋ…
ፕሪምየር ሊግ

ተከላካዩ በባህር ዳር ከነማ የሚያቆየውን ውል አድሷል
በርከት ያሉ ተጫዋቾቻቸውን ውል እያደሱ የሚገኙት የጣና ሞገዶቹ የተከላካያቸውን ውል አድሰዋል። በወጣት ተጫዋቾች ቡድናቸውን እያዋቀሩ የሚገኙት…

ባህር ዳር ከተማ የመስመር ተጫዋቹን ውል አድሷል
የተጫዋቾቻቸውን ውል በማደስ የተጠመዱት የጣና ሞገዶቹ የመስመር ተከላካያቸውን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝመዋል። ዮሐንስ ደረጄ፣ ብሩክ ሰሙ…

መቻል ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማማ
ስብስቡን እያጠናከረ የሚገኘው መቻል የመሐል ተከላካይ እና የመስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ። አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በመሾም ለቀጣዩ…

ሻምፒዮኖቹ ግብ ዘብ አስፈርመዋል
የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት መድኖች አራተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል። የአሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ኢትዮጵያ መድኖች…

የጣና ሞገዶቹ የሁለት ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመዋል
ባህር ዳር ከተማ የባለ ልምዱን አማካይ እና የታዳጊውን የመስመር ተጫዋች ውል አራዝሟል። ዮሐንስ ደረጄን ከድሬዳዋ ፣…

አንድ የቴሌቪዥን ጣቢያ ብቻ ሊጉን በቀጥታ ለማስተላለፍ ጨረታው ላይ መሳተፉ ታውቋል
ሶከር ኢትዮጵያ በብቸኝነት ባገኘችው መረጃ አንድ የሀገራችን የቴሌቪዥን ጣቢያ ብቻ ሊጉን በቀጥታ ለማስተላለፍ ጨረታው ላይ መሳተፉ…

የጦና ንቦቹ ዝግጅታቸውን መቼ ይጀምራሉ?
ከ31 ቀናት በኋላ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ ያለበት ወላይታ ድቻ ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ታውቋል። በኢትዮጵያ ዋንጫ…

የጣና ሞገዶቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል
ባህር ዳር ከተማ ሁለተኛ እና ሦስተኛ ፈራሚዎቹን ከከፍተኛ ሊጉ አድርጓል። የመስመር ተከላካያቸውን መሳይ አገኘሁ ውል በማደስ…

በረከት ወልደዮሐንስ አዲስ ቡድን አግኝቷል
የቀኝ መስመር ተከላካዩ በረከት ወልደዮሐንስ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል። ውላቸው የታጠናቀቁ የስድስት ተጫዋቾቻቸውን ውል በማራዘም ወደ…