ሪፖርት | መቻል ከዘጠኝ ሳምንታት በኋላ አሸንፏል

መቻሎች መቐለ 70 እንደርታን 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ከዘጠኝ ሳምንታት በኋላ ከናፈቃቸው ድል ጋር ታርቀዋል። በኢዮብ…

ሪፖርት | ነብሮቹ እና ብርቱካናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል

በዕለቱ ሁለተኛ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ድሬዳዋ ከተማ በሁለቱ አጋማሾች በተቆጠሩ ግቦች አንድ አቻ ተለያይተዋል። ያለፉትን…

ሪፖርት | የረፋዱ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጦና ንቦቹ ከአዳማ ከተማ ጋር ያለ ጎል ተለያይተው ከሊጉ መሪ ጋር ያላቸውን የነጥብ…

ሪፖርት | ወልዋሎ ዓ.ዩ እና ኢትዮጵያ መድን ነጥብ ተጋርተዋል

የሊጉ ራስ ላይ እና ግርጌ ላይ የሚገኙትን ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ 1-1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በኢዮብ ሰንደቁ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል

ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ሁለት ጎሎች ፈረሰኞቹን 2ለ1 በማሸነፍ ተከታታይ ሦስተኛ ድል ተቀዳጅተዋል። ፋሲል ከነማ ወልዋሎን ከረታበት…

ሪፖርት | አዞዎቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ድል አስመዝግበዋል

አርባምንጭ ከተማን ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ያገናኘው የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር በአርባምንጭ አሸናፊነት ተጠናቋል። በኢዮብ ሰንደቁ የሳምንቱ መርሐግብር…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል

ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ ግብ ታግዘው መቻልን 1-0 በማሸነፍ ከመሪዎቹ ያላቸውን የነጥብ ልዩነት አጥብበዋል። በኢዮብ ሰንደቁ…

ሪፖርት | የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ ያለ ጎል ተፈፅሟል

የ23ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ውሎ ባህር ዳር ከተማን ከስሑል ሽረ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል በአቻ ውጤት…

ሪፖርት |  ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን ያጠናከረበትን ድል አስመዝግቧል

ኢትዮጵያ መድን ሀዋሳ ከተማን 2ለ1 በማሸነፍ መሪነቱን ማጠናከር ችሏል። በኢዮብ ሰንደቁ ምሽት 12 ሰዓት ሲል በሀዋሳ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ያሉበትን ድል ተቀዳጅተዋል

ወላይታ ድቻ በፍጹም ግርማ ብቸኛ ግብ ለአራተኛ ተከታታይ ጨዋታ 1-0 በማሸነፍ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል።…