በአዲስ አበባ በተደረጉ ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ ምዓም አናበስትን ነብሮቹ ደግሞ ሐይቆቹን በተመሳሳይ 1 ለ 0 አሸነፉ ቅዱስ…
ሪፖርት
ሪፖርት| አዳማ ከተማዎች ወሳኝ ድል ሲቀዳጁ ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
አዳማ ከተማዎች ከአስር ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ሲታረቁ መቻል ከመሪው ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት የሚያጠብበትን ዕድል…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶች እና ሰጎኖቹ ድል አድርገዋል
በ14ኛው የጣና ደርቢ ባህር ዳር ከተማዎች ፋሲል ከነማን 2ለዐ በመርታት ደረጃቸውን ሲያሻሽሉ ነጌሌ አርሲዎች ከመመራት ተነስተው…
ሪፖርት | መሪው ሲዳማ ቡና ሽንፈት አስተናግዷል
ኢትዮጵያ መድኖች ሳሙኤል ሳሊሶ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ከወራጅ ቀጠናው የራቁበትን ድል አስመዝግበዋል። በበርካታ የሲዳማ ቡና ደጋፊዎች…
ሪፖርት| ሽረ ምድረ ገነት ወሳኝ ድል ሲቀዳጅ ድሬድዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
ሽረ ምድረ ገነቶች ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ሲመለሱ ድሬድዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ያለግብ ተለያይተዋል…
ሪፖርት| ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባ ምንጭ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ፈረሰኞቹን 2ለ0 በመርታት ደረጃቸው ሲያሻሽሉ አዞዎቹ ምዓም አናብስትን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | መቻል እና አዳማ ያለ ግብ ተለያይተዋል
መቻል ከመሪው ጋር ያለውን ነጥብ ማጥበብ የሚችልበትን አጋጣሚ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ በመጋራት ሳይጠቀም ቀርቷል። በቀን…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ድል ሲቀናው ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ጅማሯቸውን ሲያደርጉ የጦና ንቦቹ ወደ ድል ሲመለሱ ሀዋሳ ከተማ እና ሸገር ከተማ…
ሪፖርት| ባህር ዳር ከተማ እና ሽረ ምድረ ገነት ነጥብ ተጋርተዋል
የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ቀዝቀዝ ባለ…

