በኅዳር ወር የመጀመሪያ ቀናት የኒጀር አቻቸውን የሚገጥሙት ዋሊያዎቹ ዝግጅታቸውን የሚያደርጉበት እና ጨዋታውን የሚከውኑበት ስታዲየም ታውቋል። በኮቪድ-19…
ዞ ብሔራዊ ቡድኖች
የፌዴሬሽኑ ቴክኒክ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ጥያቄ አቀረበ
የፌዴሬሽን ሥራ አስፈፃሚ በአሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ የተጠየቀውን ምክረ ሀሳብ አቅርቦ ውድቅ የተደረገበት ቴክኒክ ኮሚቴ ጋዜጣዊ መግለጫ…
ይህን ያውቁ ኖሯል? | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…
ላለፉት 12 ተከታታይ ሳምንታት ስለ ፕሪምየር ሊጉ ዕውነታዎች ስናቀርብ መቆየታችንሚታወስ ሲሆን በዛሬው “ይህን ያውቁ ኖሯል?” አምዳችን…
Continue Readingየዋልያዎቹ አሰልጣኝ ቅጥር ነገ አቅጣጫ ይሰጥበታል
ለሃያ አምስት ቀናት አሰልጣኝ አልባ የሆነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአሰልጣኝ ቅጥር አስመልክቶ ነገ በሚደረገው የሥራ አስፈፃሚ…
በድምፅ ብልጫ ከአሰልጣኙ ጋር ላለመቀጠል የወሰነው ፌዴሬሽን ዳግም በድምፅ ብልጫ የአሰልጣኝ ቅጥር ይፈፀም ይሆን?
በ2022 በካሜሩን አስተናጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበትን ጊዜ ካፍ ድንገት ማሳወቁን ተከትሎ ፌዴሬሽኑ ስለ…
አብርሃም መብራቱ ወይስ አዲስ አሰልጣኝ ?
‘የዓለም ዋንጫ እና የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች በጥቅምት ወር ይጀመራሉ’ ሲል ካፍ አስታውቋል። ዋልያዎቹስ ‘በእነዚህ ጨዋታዎች…
የአፍሪካ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ታወቀ
በኮቪድ-19 ምክንያት የተራዘሙት የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ዛሬ ታውቋል። ወደ 2022…
“ከሐምሌ 30 በኃላ የሚሆነውን አብረን እናያለን” አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ
ያለፉትን ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በማሰልጠን የቆዩት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ ከሁለት ቀናት በኃላ ሐምሌ ሠላሳ…
“ሻንጣዬ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ሄደ፤ እኔ ግን ተመለስኩ” የሥዩም ተስፋዬ አይረሴ አጋጣሚ
ባለፈው ሳምንት የሥዩም ተስፋዬን የሱዳን ትውስታ አቅርበንላቹ ነበር። አሁን ደግሞ ተከላካዩ በተጫዋችነቱ የመጀመርያ ዓመታት የገጠመው ያልተጠበቀ…
የሥዩም ተስፋዬ የሱዳን ኦምዱርማን ትውስታ
” አበባው ቡታቆ በረጅሙ ሲልካት የተከላካዩ እና የግብ ጠባቂውን አቋቋም አይቼ በግንባሬ አስቆጠርኳት…” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

