👉 “እኔም ጋር ሆነ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስህተት የለም።” 👉 “በቀጣይም ከዚህ በኋላ ሁለት ቡድን…
ዋልያዎቹ

የዋልያዎቹን ስብስብ ሁለት ተጫዋቾች ተቀላቅለዋል
አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ…

ጊኒዎች ቡድናቸውን ይፋ አድርገዋል
የዋልያዎቹ ቀጣይ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የምትገጥመው እና በሚሼል ዱሱዬር…

የቻን ውድድር የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን ታወቀ
ከወራት በኋላ እንደሚጀምር የሚጠበቀው የቻን ውድድር በሦስት የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የጋራ አዘጋጅነት የሚከናወን ሲሆን ውድድሩ የሚጀመርበት…

የዋልያዎቹ አለቃ የብሔራዊ ቡድን ቆይታ ?
የውል ዘመናቸው ሊጠናቀቅ የተቃረበው አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ በቆይታቸው ዙርያ ምን አዲስ ነገር ተሰምቶ ይሆን ? በ2016…

“በጨዋታው መፍትሄ ለማግኘት ትንሽ ሰዓት ወስዶብን ነበር። ግን መፍትሔ በመስጠት ጨዋታውን አሸንፈናል”
ትናንት ምሽት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ያሸነፉት የኮንጎ ዲ.አር አሠልጣኝ ሴባስቲን ዲሴበር ተከታዩን የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ሰጥተዋል። ስለጨዋታው...…

ከሽንፈቱ በኋላ የዋልያዎቹ አለቃ ምን አሉ?
“በሁለት ጨዋታዎች ግብ አላስቆጠርንም ማለት በሦስተኛው እና አራተኛው ጨዋታ ግብ አናገባም ማለት አይደለም” ገብረመድህን ኃይሌ ስለጨዋታው……

በዋልያዎቹ ስብስብ ተጨማሪ ተጫዋቾች ጉዳት አስተናግደዋል
በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በሚመራው የዋልያዎቹ ስብስብ ውስጥ ከሰኞው ተጠባቂ ጨዋታ አስቀድሞ አዳዲስ የጉዳት ዜናዎች ተሰምተዋል። ሰኞ…

የታንዛኒያው አሠልጣኝ ከጨዋታው በኋላ ምን አሉ?
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያለ ግብ የተለያየውን የታንዛኒያ ብሔራዊ ቡድን የሚመሩት አሠልጣኝ ሄምድ ሱሌይማን ዓሊ ከጨዋታው…

የነገውን የዋልያዎቹ ጨዋታ የሚመሩ አልቢትሮች ታውቀዋል
ነገ ምሽት 1 ሰዓት በታንዛኒያ እና ኢትዮጵያ መካከል የሚደረገውን ወሳኝ ጨዋታ የምዕራብ አፍሪካ አልቢትሮች ይመሩታል። የ2025…