ተጫዋቾቻቸውን የማቆየት ሥራን እየከወኑ የሚገኙት ዐጼዎቹ ከሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸው ሽመክት ጉግሳ እና በዛብህ መለዮ ጋር ውል…
ዝውውር
ፋሲል ከነማ የወሳኝ ተጫዋቹን ኮንትራት አራዘመ
ፋሲል ከነማ የሱራፌል ዳኛቸውን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን ይፋ አድርጓል። በ2010 ክረምት አዳማ ከተማን በመልቀቅ ወደ…
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት እንደሌሎች ውድድሮች ሁሉ ተቋርጦ የሚገኘው ከፍተኛ ሊግን የተመለከቱ አጫጭር መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል።…
ጅማ አባጅፋር የላኪ ሰኒንን ዝውውር አጠናቋል
በሙከራ አስር ቀናትን በጅማ አባጅፋር ያሳለፈው ናይጄሪያዊው አጥቂ ላኪ ሰኒ ከዝውውር መዘጋቱ ቀደም ብሎ ለአንድ ዓመት…
ወልቂጤ ከተማ ስድስተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
ዊልፍሬድ የሶህ የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ ቀደም ብሎ ለወልቂጤ ከተማ ፊርማውን ማኖሩ ታውቋል። የ28 ዓመቱ አይቮሪኮስታዊ አጥቂ…
ወላይታ ድቻ የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
ወላይታ ድቻዎች ትናንት የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ ቀደም ብለው በረከት ወንድሙን ዝውውርን ፈፅመዋል፡፡ በ2008 በወላይታ ድቻ ከ17…
ወልቂጤ ከተማ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ
አማካዩ ፍፁም ተፈሪ እና ተከላካዩ ዐወል ከድር ከወልቂጤ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። ወላይታ ድቻን ለቆ በክረምቱ…
ስሑል ሽረ አማካይ አስፈርሟል
በዚህ የዝውውር መስኮት ከወልቂጤ ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው በቃሉ ገነነ አምስተኛ የስሑል ሽረ ፈራሚ ሆኗል። ከበርካታ…
ላልታወቀ ጊዜ የተራዘመው ፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮቱ ዛሬ ይዘጋል
የ2012 የውድድር ዘመን በመጀመርያው ዙር ወቅት ከነበራቸው ድክመትምና ጥንካሬም በመነሳት በሁለተኛው ዙር የተሻለ ቡድን ይዘው ለመቅረብ…
ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
በትናትናው ዕለት ወደ ወልቂጤ ለማምራት ከስምምነት ደርሰው የነበሩት ተስፋዬ መላኩ እና ሳሙኤል ሳሊሶ ዛሬ ፊርማቸውን አኑረዋል።…