በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም የሚመራው ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂው ይድነቃቸው ኪዳኔን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በኢትዮጵያ ቡና የእግርኳስ…
ዝውውር
ጋቶች ፓኖም ሌላኛውን የግብፅ ቡድን ተቀላቀለ
ባለፈው ሳምንት ከ ኤል ጎውና ጋር የተለያየው ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ሌላው የግብፅ ክለብ በማምራት…
የደሞዝ ጣርያን ለመወሰን የተጠራው ስብሰባ ወደ ሌላ ቀን ተሸጋገረ
ባሳለፍነው ሳምንት የፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች የደሞዝ ጣርያን ለመገደብ ከውሳኔ የደረሰው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በተመሳሳይ በከፍተኛ ሊግ…
አብዱልከሪም ኒኪማ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ቡርኪናፏሳዊው የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ካሪም ኒካማ ወደ አርሜንያ አቅንቷል። ከአንድ ዓመት በፊት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት…
የከነዓን ማርክነህ የሆሮያ ዝውውር ዕክል አጋጥሞታል
ወደ ጊኒው ቻምፒዮን ሆሮያ ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ከነዓን ማርክነህ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ዕክል ገጥሞታል። ባለፈው ወር አጋማሽ…
ክሪዚስቶም ንታምቢ አዲስ ክለብ አግኝቷል
ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የተለያየው ክሪዚስቶም ንታምቢ ለአዲስ አዳጊው የሀገሩ ፕሪምየር ሊግ ክለብ ፊርማውን አኑሯል። በ2009 በደቡብ…
ኢትዮጵያን ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶሴሽን የደሞዝ ጣርያውን ውሳኔ በይፋ ተቃወመ
አሶሴሽኑ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በፃፈው እና ለባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ፣ ለወጣቶች እና ስፖርት ኮምሽን…
ወላይታ ድቻ የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን የቀጠረው ወላይታ ድቻ ሁለት የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። አስቀድሞ አማካዩን ዘላለም…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሦስተኛ ተጫዋች አስፈረመ
የተከላካይ መስመር ተጫዋቹ ደስታ ደሙ የፈረሰኞቹ ሦስተኛ ፈራሚ ሆነ። ባለፈው የውድድር ዓመት ደደቢትን ለቆ ወልዋሎን በመቀላቀል…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩን ውል አራዘመ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካዩ ሙሉዓለም መስፍንን ውል ለተጨማሪ ዓመታት ማራዘሙን አስታውቋል። በ2009 ክረምት ሲዳማ ቡናን ለቆ ቅዱስ…