በጥር የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ደደቢቶች አሁን ደሞ የስሑል ሽረው አምበል ሙሉጌታ ዓምዶም የግላቸው አድርገዋል።…
ዝውውር
ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በቅርቡ ካስፈረሟቸው ተጫዋቾች ጋር ተለያይተዋል
ጋናዊ ተጫዋቾች ወደ ክለባቸው ያመጡት ሀዋሳ ከተማ እና ሲዳማ ቡና የወረቀት ጉዳዮች ባለመጠናቀቃቸው መለያየታቸው ታውቋል፡፡ በአጥቂ ስፍራ…
ባህር ዳር ከተማ ሁለት ተጨዋቾችን አስፈርሟል
ባሳለፍነው ሳምንት ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር የተለያየው ባህር ዳር ከተማ በምትኩ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። ልደቱ ለማ…
ደደቢት ከአዲስ ፈራሚው ጋር ተለያየ
ባለፈው ወር መጨረሻ ደደቢትን በድጋሚ በመቀላቀል ላለፉት ሳምንታት ከቡድኑ ጋር ቆይታ ያደረገው ኢኳቶርያል ጊንያዊው የመስመር አማካይ…
ከፍተኛ ሊግ ሐ | ቤንች ማጂ ቡና ስድስት፤ ስልጤ ወራቤ አራት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርመዋል
በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ላይ የሚገኙት ቤንች ማጂ ቡና እና ስልጤ ወራቤ በዝውውር መስኮቱ ባደረጉት እንቅስቃሴ…
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የዝውውር መረጃዎች
በከፍተኛ ሊግ ግማሽ ዓመት የዝውውር መስኮት ላይ ክለቦች ያደረጉትን ተሳትፎ በከፊል እነሆ! – የምድቡ መሪ ኢትዮጵያ…
የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የዝውውር መረጃዎች
የከፍተኛ ሊግ ግማሽ ዓመት የዝውውር መስኮት ላይ ክለቦች ተሳትፎ እያደረጉ ይገኛሉ። በምድብ ሀ የሚገኙ ክለቦች ያደረጓቸው…
ያሬድ ዘውድነህ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል
በጅማ አባጅፋር ያለፉትን ስድስት ወራት ያሳለፈው ተከላካዩ ያሬድ ዘውድነህ ወደ ቀድሞ ክለቡ ድሬዳዋ ተመልሷል፡፡ በሁለተኛው የውድድር…
ዋለልኝ ገብሬ ጅማ አባጅፋርን ተቀላቅሏል
ጅማ አባ ጅፋር የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዋለልኝ ገብሬን አስፈርሟል። ዋለልኝ ገብሬ በ2010 ወደ ወልዋሎ ካመራ በኋላ…
ወላይታ ድቻ ኃይሌ እሸቱን አስፈረመ
ከሳምንት በፊት ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ኃይሌ እሸቱ ለወላይታ ድቻ ፈረመ፡፡ የቀድሞው የአዲስ…

