አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሀምን ዋና አሰልጣኝ የቀጠረው አዳማ ከተማ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ ስመ ጥር ከሆኑ ተጫዋቾች…

ደቡብ ፖሊስ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገውና በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኘው ደቡብ ፖሊስ የሶስት ተጫዋቾችን ዝውውር በዛሬው እለት…

ሽረ እንዳሥላሴ ኪዳኔ አሰፋን አስፈረመ

በመለያ ጨዋታ ጅማ አባ ቡናን አሸንፎ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ሽረ እንዳሥላሴ በዝውውር መስኮቱ ዘግይቶ በመቀላቀል…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ሰባት ተጨዋቾችን ሲያስፈርም የአምስት ተጨዋቾችን ውል አድሷል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በመወዳደር ላይ የሚገኘው እና ባሳለፍነው ዓመት ወደ ሶስተኛው የኢትዮጵያ የሊግ እርከን (አንደኛ ሊግ)…

ራምኬል ሎክ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል

ድሬዳዋ ከተማ የመስመር አጥቂው ራምኬል ሎክን በአንድ ዓመት ውል በእጁ አስገብቷል። ራምኬል ሎክ በ2010 የውድድር ዓመት…

ሽረ እንዳሥላሴ የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በከፍተኛ ሊጉ የመለያ ጨዋታ ጅማ አባ ቡናን አሸንፎ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው…

ከፍተኛ ሊግ | ወልቂጤ ከተማ 14 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ

ደረጀ በላይን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ በመሾም ለቀጣይ የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኘው…

ከፍተኛ ሊግ | ሀዲያ ሆሳዕና ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርሟል

የቀድሞ አሰልጣኙ ግርማ ታደሰን በመሾም ለ2011 የከፍተኛ ሊግ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ዝውውር…

ሴቶች ዝውውር | ጥረት ሁለት ተጨዋቾችን ሲያስፈርም የሁለት ተጨዋቾችን ውል አድሷል

አምና በ14 ክለቦች መካከል ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ዲቪዝዮን ውድድርን በበላይነት በማጠናቀቅ ወደ…

ጅማ አባ ጅፋር የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ

የፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኑ ጅማ አባጅፋር ዐወት ገብረሚካኤል እና ከድር ሳሊህን ሲያስፈርም ዲዲዬ ለብሪን በቀጣዮቹ ቀናት እንደሚያስፈርም…