ሽመክት ጉግሳ ከስድስት ዓመታት የፋሲል ከነማ ቆይታ በኋላ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቀሏል። ከአንድ ዓመት ቆይታ በኋላ…
ዝውውር

ባህር ዳር ከተማ ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት ባህርዳር ከተማዎች የክረምቱ ሦስተኛው ፈራሚ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የወሳኝ አጥቂውን ውል አራዝሟል
በተከታታይ ሦስት ዓመታት ሁለት ቡድኖችን ወደ ሊጉ ያሳደገው አጥቂ ውሉን ማራዘሙ ታውቋል። ዳግም ወደ ሊጉ መመለሳቸውን…

መቐለ 70 እንደርታ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምቷል
ምዓም አናብስት በሴራሊዮናዊ ግብ ጠባቂ ስብስቡን ማጠናከር ቀጥሏል። ቀደም ብለው የነባሮቹን ውል በማራዘም ስምንት ተጫዋቾች ወደ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የፊት አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን በትናትናው ዕለት በይፋ…

ጫላ ተሺታ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል። ከአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ ውል ማራዘም በኋላ የቃለአብ ውብሸት ፣ ከድር ኩሊባሊ…

ወልዋሎዎች ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማሙ
ሁለት ተጫዋቾች ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሰዋል። ቀደም ብለው በረከት አማረ፣ ሰለሞን ጌታቸው እና ጋናዊው ቃሲም ራዛቅን…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
በፋሲል ከነማ የእስካሁኑን የእግርኳስ ህይወቱን ያሳለፈው አጥቂ ወደ አዲስ አዳጊዎቹ ሊያመራ ነው። ከአንድ ዓመት ቆይታ በኋላ…

ፈረሰኞቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸውን ለማግኘት ተቃርበዋል
ፈረሰኞቹ በቀድሞው የታዳጊ ቡድን ተጫዋቻቸው በመጀመር ወደ ዝውውር ገብያው ገብተዋል። በሊጉ ደማቅ ታሪክ ካላቸው ክለቦች ቀዳሚ…

መቐለ 70 እንደርታዎች የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አገባደዱ
ምዓም አናብስት ስብስባቸውን በማጠናከሩ ቀጥለዋል። አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሀዬን በመንበሩ የሾሙት መቐለ 70 እንደርታዎች በቀጣዩ ዓመት ለሚሳተፉበት…