ይታገሱ ታሪኩ በእናት ክለቡ ጋር ይቀጥላል

የ2017 የፕሪምየር ሊጉ ተስፋኛ ኮከብ ተጫዋች በቡናማዎቹ ቤት ውሉን አራዝሟል የእግርኳስ ህይወቱ በኢትዮጵያ ቡና ታዳጊ ቡድን…

ቡናማዎቹ የሁለት ተጫዋቾች ውል አራዝመዋል

ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾች በክለቡ ለማቆየት ተስማምቷል አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም እና ውላቸው የተጠናቀቁ ተጫዋቾችን ውል በማራዘም…

አማኑኤል አድማሱ ውሉን ለማራዘም ተስማማ

አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች የነባር ተጫዋቾች ውል ወደ ማራዘሙ ገብተዋል ቀደም ብለው አቡበከር ኑራ…

የሁለገቡ ተጫዋች ማረፊያ ታውቋል

አሕመድ ረሺድ ወደ ሌላው የሊጉ ክለብ አምርቷል በዝውውር መስኮቱ የነፃነት ገ/መድህን ፣ ሰመረ ሀፍታይ እና የስምኦን…

ፈረሰኞቹ ቡድናቸውን ማጠናከር ገፍተውበታል

በኢትዮጵያ መድን ቆይታ የነበረው አማካይ መዳረሻው ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆኗል በወላይታ ድቻ ተስፋ ቡድን የተገኘው እና ያለፉትን…

ኢትዮጵያ መድን አዲስ አሰልጣኝ አግኝቷል

የ2017 የሊጉ ቻምፕዮን ኢትዮጵያ መድን አዲስ አሰልጣኝ መሾሙን ሶከር ኢትዮጵያ አውቃለች ኢትዮጵያ መድን በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ…

የቀድሞ የቡናማዎቹ ኮከብ ማረፍያ . . . ?

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ በአንድ የውድድር ዘመን በርካታ ጎል በማስቆጠር ባለክብረ ወሰኑ አቡበከር ናስር ስለ ቀጣይ…

ያሬድ የማነ ወደ ፈረሰኞቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል

ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ምርጥ የውድድር ዓመት ያሳለፈው ተጫዋች ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለማምራት መቃረቡን ሶከር ኢትዮጵጵያ አረጋግጣለች…

በጣምራ የሊጉ ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ወደ አንጋፋው ክለብ አቅንቷል

ዘንድሮ በአስራ አምስት ጎሎች በጣምራ የሊጉ ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ሆኖ ያጠናቀቀው  አጥቂ ወደ አንጋፋው ክለብ ለማምራት…

የጦና ንቦቹ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈርመዋል

ከሁለት ክለቦች ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው  ሁለገቡ ተጫዋች ወላይታ ድቻን ተቀላቅሏል። በአምቦ ፕሮጀክት የጀመረው የእግርኳስ ሕይወቱን…