በአሰልጣኝ አሸናፊ አማረ የሚመሩት ሶሎዳ ዓድዋዎች የነባር ተጫዋቾች ውል ሲያራዝሙ በርከት ያሉ ተጫዋቾችንም አስፈርመዋል። ቀደም ብለው…
ዝውውር

ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ቡናማዎቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ቋጭተዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታቸው በይደር የቆየላቸው ኢትዮጵያ ቡናዎች በአሰልጣኝ…

እያሱ ታምሩ የቀድሞ ክለቡን ተቀላቅሏል
የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬው ኢትዮጵያ ቡና የመስመር አጥቂ እና ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹን ዳግም አግኝቷል። የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

አረጋሽ ካልሳ ወደ ታንዛኒያ አምርታለች
ወጣቷ የመስመር ተጫዋች የታንዛኒያውን ክለብ ለመቀላቀል ወደ ስፍራው ተጉዛለች። ከአርባምንጭ የጀመረው የእግር ኳስ ህይወቷ በኋላም በአሰልጣኝ…

ሄኖክ አዱኛ የግብፅ ዝውውሩን አጠናቋል።
የሊጉን ዋንጫ ደጋግሞ ከፍ ማድረግ የቻለው የመስመር ተከላካዩ ወደ ግብፅ ሊግ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል። ከሳምንታት በፊት…

ፈረሰኞቹ ቶጓዊ አጥቂ የግላቸው አድርገዋል
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች የቶጎ ዜግነት ያለውን አጥቂ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። አዳዲስ እና ነባር…

ወልዋሎዎች ተጨማሪ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት የውድድር ዓመታት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ተስማምቷል። ቀደም ብለው አጥቂው ዳዋ…

አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል
አዳማ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ለመቋጨት ሲቃረብ ለማስፈረም ከተስማማቸው ሦስት ተጫዋቾች ጋር ደግሞ አይቀጥልም። ክለቡን በቡድን…

የጣና ሞገዶቹ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርመዋል
ከኢትዮጵያ መድን ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታን ያደረገው አጥቂ ወደ ባህር ዳር ከተማ አምርቷል። የፊታችን ቅዳሜ ምሽት…

ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ወደ አሰልጣኝ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ለአዲሱ የውድድር ዘመን አዳዲስ ወደ ክለቡ…