በኢራቅ ቆይታ የነበረው ተከላካይ ዳግም ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ ተቃርቧል በቅዱስ ጊዮርጊስ ዘለግ ያሉ ዓመታትን ካሳለፈ…
ዝውውር
ረመዳን የሱፍ ወደ ሌላ ክለብ አቅንቷል
ከሁለት ቡድኖች ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ሁለገቡ ተጫዋች አዲስ ክለብ አግኝቷል አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በመሾም ጠንካራ…
ያሬድ ካሳዬ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
የግራ መስመር ተከላካዩ ማረፍያ ታውቋል ታወቋል አሰልጣኝ ውበቱ አባተን በዋና አሰልጣኝነት የሾመው መቻል ዛሬ ወደ ዝውውሩ…
አሰልጣኝ ፋሲል ወደ አዳማ ከተማ አምርተዋል
በቅርቡ ሀድያ ሆሳዕን ለማሰልጠን ተስማምተው የነበሩት አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ወደ አዳማ ማቅናታቸው ታውቋል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት…
ነገሌ አርሲ ሦስት ወሳኝ ተጫዋቾቹን አቆይቷል
የአሰልጣኝ ቱሉ ደስታን ውል ያራዘመው ነገሌ አርሲ የሦስቱን ቁልፍ ተጫዋቾቹ ውል ማራዘሙን ሰምተናል። ከከፍተኛ ሊግ ወደ…
ነገሌ አርሲ ከአሰልጣኙ ጋር ይቀጥላል
የሊጉ ክስተት የሆነውን ቡድን ያስመለከተን አሰልጣኝ ቱሉ ደስታ ከቡድኑ ጋር እንደሚቀጥል ታውቋል። ወደ ሊጉ በመጣበት ዓመት…
ዐፄዎቹ የአሰልጣኛቸውን ውል ለማራዘም ተቃርበዋል
ፋሲል ከነማ ያለፉትን ወራት ቡድኑን የመሩትን አሰልጣኝ ለማቆየት የክለቡ ቦርድ መወሰኑን አውቀናል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት አሰልጣኝ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሰባት ተጫዋቾች አስፈረመ
ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። ቀደም ብለው ወደ ተፎካካሪነት ያሸጋገራቸውን አሰልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለን ውል ለተጨማሪ ሁለት…
ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ኤሌክትሪክ የአሰልጣኙን ውል አድሷል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ዋንጫ ፉክክሩ ከመለሰውን አሰልጣኝ ጋር ለመቀጠል ተስማምቷል። ከአንድ ዓመት በፊት ልደታ ክ/ከተማን ለቆ…
ንግድ ባንክ ቡድኑን ማጠናከሩን ቀጥሏል
ቻምፒዮኖቹ ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል። በተከታታይ ለ6ኛ ጊዜ እንዲሁም በአጠቃላይ ለ9ኛ ጊዜ የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ የሆነው …

