ሲምባ ኩዊንስ ኢትዮጵያዊቷን አጥቂ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል ባለፈው የውድድር ዘመን ወደ ሲምባ ኩዊንስ ለማቅናት ጥረት አድርጋ…
ዝውውር
ሀብታሙ ተከስተ ወደ ቡናማዎቹ አምርቷል
በዝውውሩ ጠንካራ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች አራተኛ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል በአዲስ አሰልጣኝ እና በአዲስ የቡድን ግንባታ…
ጦሩ የሦስት ተጫዋቾች ውል ለማራዘም ተስማማ
ስብስባቸውን ማጠናከር የቀጠሉት መቻሎች የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል ሲያራዝሙ ጠዋት ያጋራናቹህ ሦስት ዝውውሮች አመሻሹ ላይ በይፋ ተጠናቀዋል…
አብዱልከሪም ወርቁ በመቻል ይቆያል
ስብስባቸውን ማጠናከር የቀጠሉት መቻሎች የወሳኝ ተጫዋቻቸውን ውል አራዝመዋል በአዲሱ አሰልጣኛቸው ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻሎች ለመጪው የውድድር…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ረዳቶቻቸውን አሳውቀዋል
የመቻል ዋና አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት ውበቱ አባተ ረዳቶቻቸውን አሳውቀዋል። ለ2019 የውድድር ዘመን ጠንካራ ቡደን ለመገንባት እንቅስቃሴ…
መቻል ወደ ዝውውሩ ገብቷል
በአሰልጣኝ መሠረት ማኔ የሚመራው መቻል ሁለት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአራት ተጫዋቾቹን ውል ደግሞ አራዝሟል። በ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች…
ያሬድ ካሳዬ ለመቻል ፊርማውን አኑሯል
ከሰዓታት በፊት ባደረስናቹህ መረጃ መሰረት የግራ መስመር ተጫዋቾቹ ጦሩን መቀላቀሉ እርግጥ ሆኗል በ2019 የውድድር ዓመት ጠንካራ…
ጦሩ ስብስቡ ማጠናከሩን ቀጥሏል
ላለፉት ሁለት ዓመታት በመቻል ቆይታ ያደረገው አማኑኤል ዮሐንስ በክለቡ ይቀጥላል አስር ዓመት የቆየበትን አሳዳጊ ክለቡ ኢትዮጵያ…
የጦሩ ወሳኝ ተሰላፊ ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል
መቻሎች የመስመር ተከላካዩን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል አስቀድመው ያሬድ ካሳዬ፣ ረመዳን የሱፍ እና አማኑኤል ተርፉን ለማስፈረም ከስምምነት…

