ሻሸመኔ ከተማ የመጨረሻ ተጫዋቹን አስፈረመ

የፕሪምየር ሊግ ጨዋታውን በትላንትናው ዕለት ማድረግ የጀመረው ሻሸመኔ ከተማ የመጨረሻ ተጫዋቹን አግኝቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2016…

ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል

የአሰልጣኝ አስራት አባተው ድሬዳዋ ከተማ የመጨረሻውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ አስራት አባተ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ የፕሪምየር ሊግ…

አዳማ ከተማ የሁለት የውጪ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

የመጀመርያ የሊጉን ጨዋታ ያለጎል ያጠናቀቀው አዳማ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረሙ ታውቋል። በአሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ የሚመሩት አዳማ…

ከፍተኛ ሊግ | አርባምንጭ ከተማ ስምንት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ከፕሪምየር ሊጉ የወረደው አርባምንጭ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲቋጭ የነባሮችን ውልም አድሷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ…

መቻል ናይጄሪያዊ አጥቂ ነገ ወደ ስብስቡ ይቀላቅላል

የ2021/2022 የናይጄሪያ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው መቻልን ነገ ይቀላቀላል። በርከት ያሉ ውል ያላቸው ተጫዋቾችን በመያዛቸው…

ሻሸመኔ ከተማ ዩጋንዳዊ አጥቂ አስፈርሟል

በሻሸመኔ ከተማ ሦስተኛው የውጪ ዜጋ ፈራሚ የአጥቂ ስሥፍራ ተጫዋች ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር መርሀግብሩን የፊታችን…

ሀምበሪቾ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

አዲስ አዳጊው ሀምበሪቾ ዱራሜ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከፕሪምየር ሊግ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅትን…

መቻል ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

የሊጉ የመጀመርያ ጨዋታቸውን ለማድረግ የቀናት ጊዜ የቀራቸው መቻሎች የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ማጠናቀቃቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ…

ፋሲል ከነማ የአንድ ተጫዋች ዝውውር አጠናቋል

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ዐፄዎቹ አማካይ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው መቀላቀላቸው ታውቋል። ለ2016 የውድድር ዘመን ጠንካራ ዝውውሮችን…

ሀድያ ሆሳዕና አማካይ አስፈርሟል

የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌው ሀድያ ሆሳዕና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…