ሻሸመኔ ከተማ ስብስቡን በዝውውር ማጠናከር ሲቀጥል የቡድኑን ረዳት አሰልጣኞች እና ተጫዋቾች ውል አራዝሟል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ዝውውር

ሻሸመኔ ከተማ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በአሰልጣኝ ፀጋዬ ወንድሙ የሚመሩት ሻሸመኔ ከተማዎች የመስመር አጥቂ እና ተከላካይ ላይ የሚጫወተውን ተጫዋች አስፈርመዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ሲዳማ ቡና የውጪ ዜጋ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል
ጋናዊው የግብ ዘብ ቀጣዩ መዳረሻው ሲዳማ ቡና ሆኗል። በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲያደርግ ከቆየ በኋላ…

ሀዲያ ሆሳዕና የአንድ ተጫዋች ዝውውር አጠናቋል
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች ስብስባቸውን ማጠናከር ቀጥለዋል። ለ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን…

ፈረሰኞቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
አስቀድመው ጥቂት ተጫዋቾችን ያዘዋወሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ወደ…

አዳማ ከተማ በዮሴፍ ታረቀኝ የዝውውር ጉዳይ አቋሙን አሳውቋል
የግብፁ ክለብ አረብ ኮንትራክተር ያቀረበውን ጥያቄ አስመልክቶ አደማ ከተማ ምላሽ ሰጥቷል። ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ግብፅ በማቅናት…