ፈረሰኞቹ ከአማካያቸው ጋር ተለያይተዋል

ፈረሰኞቹ ከአማካያቸው ጋር ተለያይተዋል

ለአንድ ዓመት ከስድስት ወር በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ ያደረገው አማካይ ከቡድኑ ጋር ተለያይቷል። በወቅታዊ የፋይናንስ ቀውስ ውስጥ…

ሱራፌል ዳኛቸው ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት ተቃርቧል

ሱራፌል ዳኛቸው ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት ተቃርቧል

ከአንድ ዓመት ከዘጠኝ ወር የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰው አማካይ ወደ ሊጉ ተመልሷል። በአዳማ…

መቐለ 70 እንደርታ አማካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል

መቐለ 70 እንደርታ አማካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል

ምዓም አናብስት የዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ፈራሚያቸው ለማግኘት ተቃርበዋል በሀያ ሁለት ነጥብ 18ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት መቐለ…

አርባምንጭ ከተማ አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል

አርባምንጭ ከተማ አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል

አዞዎቹ የፊት መስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል ከአጥቂው ታምራት ኢያሱ ጋር መለያየታቸውን ተከትሎ ተተኪ የፊት መስመር…

አዞዎቹ ናይጄርያዊው ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ

አዞዎቹ ናይጄርያዊው ተጫዋች ለማስፈረም ተስማሙ

አርባምንጭ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን በድጋሚ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል በአስራ ስድስት ነጥብ በሊጉ ግርጌ የተቀመጡት አርባምንጭ ከተማዎች…

ኢትዮጵያ መድን የመስመር ተጫዋች አስፈረመ

ኢትዮጵያ መድን የመስመር ተጫዋች አስፈረመ

ብሩንዳዊው ተጫዋች ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቀለ። ቀደም ብለው የመስመር ተጫዋቹ ሳሙኤል ሳሊሶን ለማስፈረም የተስማሙት ኢትዮጵያ መድኖች አሁን…

ሽረ ምድረ ገነት ተከላካይ አስፈረመ

ሽረ ምድረ ገነት ተከላካይ አስፈረመ

ባለፉት ዓመታት በመቻል ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ሽረ አምርቷል።  23 ነጥብ በመሰብሰብ 12ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠው…

ሽረ ምድረ ገነት ተከላካይ አስፈረመ

ሽረ ምድረ ገነት ተከላካይ አስፈረመ

ባለፉት ዓመታት በመቻል ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ሽረ አምርቷል 23 ነጥብ በመሰብሰብ 12ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠው…

ወልዋሎ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ

ወልዋሎ ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ

ጌቱ ኃይለማርያም ወደ ቢጫዋቹ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። በ16 ነጥብ 19ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠው የመጀመሪያውን ዙር  ያጠናቀቁት…

ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ሸገር ከተማ ለማምራት ተስማማ

ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ሸገር ከተማ ለማምራት ተስማማ

ሸገር ከተማዎች የፊት መስመራቸውን ማጠናከር ተያይዘውታል ቀደም ብለው ቢንያም ፍቅሩን ወደ ቡድናቸው በመቀላቀል ከአንተነህ ተፈራ ጋር…