በቅርቡ ከቡናማዎቹ ጋር በስምምነት የተለያየው ተጫዋች ዐፄዎቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመሩትና ቀደም ብለው…
ዝውውር
ወልዋሎ የመስመር ተከላካዩን አስፈረመ
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በደሴ ከተማ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ወልዋሎ አምርቷል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ የሚመሩት እና…
ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬትስ አምርቷል
በዝውውር መስኮቱ የመጨረሻ ቀን ወደ እንግሊዝ ክለቦች ለማምራት ከጫፍ ደርሶ የነበረው ተጫዋች ማረፍያው ‘UAE Pro League’…
ቢጫዎቹ ተከላካይ አማካዩን አስፈርመዋል
ቀደም ብሎ መቐለ 70 እንደርታን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ ወልዋሎ አምርቷል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ መሪነት…
ጦሩ አጥቂ አስፈርሟል
በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምሕረት የሚመራው መቻል የአጥቂ መስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በተጠበቀው ልክ ተፎካካሪ…
ሽረ ምድረ ገነት የአጥቂን ዝውውር አጠናቀቀ
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በመቻል ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ሽረ ምድረ ገነት አምርቷል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ…
ሴኔጋላዊው የግብ ዘብ ከጣና ሞገዶቹ ጋር ለመቀጠል ተስማማ
ባህር ዳር ከተማዎች የወሳኝ ተጫዋቻቸው ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመሩት የጣና ሞገዶች በዝውውር…
የግራ መስመር ተከላካዩ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል
ያለፈውን አንድ ዓመት በጣና ሞገዶቹ ቤት የቆየው የግራ መስመር ተከላካይ ወደ ቀደመ ክለቡ ተመልሷል። በቅርቡ ይፋዊ…
ፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተቃርበዋል
ኬንያዊው የግብ ዘብ ፈረሰኞቹን ለመቀላቀል ንግግር እያደረገ ይገኛል። በዛሬው ዕለት አቤል ያለውን በማስፈረም የሻሂዱ ሙስጠፋን ውል…

