ባህር ዳር ከተማ የቀድሞ አማካዩን አስፈርሟል

የጣና ሞገዶቹ የቀድሞው ተጫዋቻቸውን ሲያስፈርሙ የአማካያቸውን ውል ደግሞ አድሰዋል። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው መሪነት በአዳማ ከተማ የቅድመ…

የዓብስራ ተስፋዬ በስተመጨረሻም መዳረሻው ታውቋል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ብዙ ሲያነጋግር የነበረው የዓብስራ ተስፋዬ መዳረሻ በስተመጨረሻም ታውቋል። ከባህርዳር ከተማ ጋር ያለውን ውል…

ከፍተኛ ሊግ | ደሴ ከተማ ወደ ዝውውሩ ገብቷል

ቀደም ብለው የዋና አሰልጣኛቸውን ውል ያራዘሙት ደሴ ከተማዎች የነባሮችን ውል በማደስ አዳዲስ ተጫዋቾች አስፈርመዋል። በተጠናቀቀው የውድድር…

ምንተስኖት አዳነ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

ከመቻል ጋር በስምምነት የተለያየው የተከላካይ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ሌላኛውን የፕሪምየር ሊግ ክለብ ተቀላቅሏል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን…

ኢትዮጵያ ቡና ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬው ኢትዮጵያ ቡና የጋና ዜግነት ያለውን አጥቂ ወደ ስብስቡ አካትቷል። በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ…

ፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ሲያስፈርሙ ከአንድ ተጫዋች ጋር አይቀጥሉም

አዳማ ከተማ ሁለት ግብ ጠባቂዎች ወደ ስብስቡ አካትቷል

በባቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሰሩ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ሁለት የግብ ዘብ አስፈርመዋል። በዋና አሰልጣኙ አብዲ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው በ”ሴሪ ሲ” ለሚሳተፈው ክለብ ፊርማውን አኑሯል

ሁለገቡ ተጫዋች አዲስ ክለብ ሲቀላቀል ሌላው ትውልደ ኢትዮጵያዊ በሴሪ ኤ የመጀመርያ ሳምንት ጨዋታ የጨዋታ ዕለት ስብስብ…

ወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ

በትናንትናው ዕለት በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት ወልቂጤ ከተማዎች በርካታ ተጫዋቾችን ለማስፈረም መስማማታቸው ታውቋል። በተጠናቀቀው…

ማሊያዊው ግብ ጠባቂ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባት የውድድር ዓመታትን ያሳለፈው የግብ ዘብ ወደ ሌላኛው የሀገራችን ክለብ ማምራቱ ዕውን ሆኗል።…