ኢትዮጵያ ቡና የናይጄሪያ ዜግነት ያለውን አማካይ የግሉ አድርጓል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ለአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቀደም በማለት…
ዝውውር
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ለማግኘት ተስማምቷል
በባቱ (ዝዋይ) የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ከጀመሩ አራት ቀናትን ያስቆጠሩት አዳማ ከተማዎች ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው አካተዋል። ለ2017…
አርባምንጭ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል
በመቻል የአንድ ዓመት ቆይታ የነበረው ጋናዊ ተከላካይ ወደ አዞዎቹ ቤት አምርቷል። በአሰልጣኝ በረከት ደሙ እየተመሩ በክለቡ…
ፈረሰኞቹ ሁለገቡን ተጫዋች ለማስፈረም ተቃርበዋል
ባለፉት ዓመታት በሀምበሪቾ ቆይታ ያደረገው የመስመር አጥቂ ማረፊያው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመሆን ተቃርቧል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመሩት…
አዞዎቹ ቶጎዋዊ የግብ ዘብ ለማስፈረም ተስማሙ
አርባምንጭ ከተማ ቶጓዋዊ ግብጠባቂ ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሰዋል። የተጫዋቾች ውል በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ…
ስሑል ሽረ የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ
ጋናዊው ስሑል ሽረ ለመቀላቀል የተስማማ አስራ አንደኛው ተጫዋች ለመሆን ተቃርቧል። ቀደም ብለው ሱሌይማን መሐመድ፣ አሌክስ ኪታታ፣…
ፈረሰኞቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸው አስፈረሙ
የዓብስራ ሙልጌታ ከአራት ዓመታት በኋላ ወደ አሳዳጊ ቡድኑ ተመልሷል። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን…
አማካዩ ወደ እናት ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
ቀደም ብለው በርከት ያሉ ዝውውሮችን ያገባደዱት ስሑል ሽረዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል። በዝውውሩ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ቡድናቸውን …
ወልዋሎ የመሃል ተከላካዩን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
ላለፉት ሁለት የውድድር ዓመታት በብርቱካናማዎቹ ቤት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ተስማማ። በርከት ያሉ ዝውውሮች…

