የሁለት ነባር ተጫዋቾን ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ የገቡት ሲዳማ ቡናዎች ፊታቸውን ወደ ከፍተኛ ሊግ አዙረዋል። ከሰዓታት…
ዝውውር

ምዓም አናብስት አማካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል
በጣና ሞገዶቹ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለመቀላቀል ተቃርቧል። ለ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን ለማጠናቀር በእንቅስቃሴ…

ሽረ ምድረገነት ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ሽረ ምድረገነት በዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ፈራሚዎቹን አግኝቷል። ቀደም ብሎ አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐየን በዋና አሰልጣኝነት ቀጥሮ እስካሁን…

ምዓም አናብስት የፊት መስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል
በስሑል ሽረ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። በ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን ለማጠናከር…

ወልዋሎዎች የሦስት ተጫዋቾችን ውል ለማራዘም ተስማሙ
ቢጫዎቹ የወጣት ተጫዋቾቹን ውል ለማራዘም ተስማምተዋል። አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን ቀጥረው ፍሬው ሰለሞን፣ በየነ ባንጃው፣ ኢብራሂም መሐመድ…

ሲዳማ ቡና የግብ ዘቡን ውል አራዝሟል
በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት ሲዳማ ቡናዎች የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዝመዋል። ለ2018 የውድደር ዘመን ቅድመ ዝግጅታቸውን ለመጀመር…

ምዓም አናብስት የመሀል ተከላካዩን የግላቸው ለማድረግ ተቃርበዋል
ቁመታሙ ተከላካይ ከስድስት ዓመታት የሲዳማ ቡና ቆይታ በኃላ መቐለ 70 እንደርታን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል ባለፉት ቀናት…

ያሬድ ብርሃኑ ወደ ዐፄዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል
ፋሲል ከነማዎች የፊት መስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማምተዋል። ቀደም ብለው ግብ ጠባቂው ሞየስ ፖዎቲ እና ሁለገቡ ናትናኤል…

ምዓም አናብስት ተከላካይ አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት ዓመታት በሀምራዊ ለባሾቹ ቤት ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለማምራት ተቃርቧል። በአሰልጣኝ ጌታቸው…